ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባለፈው ዓመት መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም በኢሬቻ በዓል ላይ ህይወታቸው ላለፈ ዜጎች መታሰቢያ በሚል በክልሉ መንግሥት የቆመው ሃውልትና የተገነባው ፓርክ ከቦታው እንዲነሳ ጠየቀ፡፡ “ሟቾችን ለማስታወስ ሲባል የመታሰቢያ ፓርክ ተገቢ ባልሆነ ቦታ ተገቢ…
Rate this item
(14 votes)
 የአማራና የትግራይ ክልልን ሲያወዛግቡ ነበር በተባሉት የፀገዴ እና የጠገዴ ወረዳዎች መካከል የድንበር ማካለል ስምምነት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ክልል ፕሬዚዳንቶች አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና አቶ አባይ ወልዱ፤በጠገዴ ወረዳ በምትገኘው ቅርቃር ከተማ ተገኝተው ስምምነቱን እንደፈጸሙ ታውቋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ለረጅም ዓመታት ሲያወዛግቡ ነበር የተባሉት…
Rate this item
(0 votes)
ከኢህአዴግ ጋር በድርድር ላይ ከሚገኙ ተቃዋሚዎች መካከል መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ 12 ፓርቲዎች በጋራ ተወካዮች ለመደራደርተስማምተዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ከትናንት በስቲያ በሰጡት መግለጫ፤ አንድ ዓይነት የመደራደሪያ አጀንዳዎችን በጋራ ቀርፀው ለአደራዳሪው አካል ማስገባታቸውን ጠቁመዋል፡፡ ለድርድሩ በጋራ ለመቅረብ የተስማሙት ፓርቲዎች፡- የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ ከጀርመኑ ሙልባወር ኩባንያ ጋር በመተባበር የስማርት ካርድ ህትመት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማተሚያ ቤቱ ከዚህ ቀደም ሚስጥራዊ ህትመቶችን በወረቀትና በቀለም ቴክኖሎጂ ያከናውን እንደነበር የጠቆሙት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተካ አባዲ፤ በዓለማቀፍ ደረጃ በአብዛኛው ሚስጥራዊ ህትመቶች…
Rate this item
(12 votes)
· ነፃ ያልወጣ ህዝብ ግንኙነት፣ መረጃ በነፃነት ሊሰጥ አይችልም -የ“ሰንደቅ” አዘጋጅ· መንግሥትን ሲያብጠለጥሉ ለሚውሉ ሚዲያዎች እንዴትየዲሞክራሲ ፈንድ ይሰጣል? - የብሮድካስት ባለስልጣን ኃላፊ· “የመንግሥት ኃላፊዎች ከግል ሚዲያዎች ይሸሻሉ” - ጥናት· በግል ሚዲያ የውይይት መድረክ፣ “ቃና” እንዲታገድ ተጠየቀ· መንግስት፤ ለማገድ የሚያስችል የህግ…
Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎች ህይወት፤ በዓለም ሙቀት መጨመር ሳቢያ ለአደጋ መጋለጡን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በአፍሪካ በቡና አምራችነት ቀዳሚ የሆነችውና በዓለም በ5ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ፤ በአሁን ወቅት 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎቿ ከሙቀት መጨመር ጋር በተያያዘ፣ የቡና…