ዜና

Rate this item
(3 votes)
የፀጥታ ኃይሎች ከኃይል እርምጃ እንዲቆጠቡ ተጠየቀ“ኬንያ፤ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ስደተኞችን አሳልፋ እየሰጠች ነው” - (ሂዩማን ራይትስዎች) በዘንድሮ የኦሮሞ ህዝብ “የምስጋና በዓል” ኢሬቻ አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች ከማንኛውም የኃይል እርምጃ በመቆጠብ በዓሉ ያለግጭት እንዲያልፍ የበኩላቸውን እንዲወጡ ያሳሰበው “ሂውማን ራይትስ ዎች”፤ ባለፈው ዓመት…
Rate this item
(24 votes)
በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ግጭት እንደቀድሞ የወሰን ጉዳይ እንዳልሆነ የተጠቆመ ሲሆን፣ ትክክለኛ መንስኤው እየተጣራ መሆኑን ያስታወቁት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ፤ ግጭቱ እስከ ትናንት አርብ ድረስ በተለያዩ ቀበሌዎች መቀጠሉንና በርካቶች ተገድለው፣ ከ20 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን…
Rate this item
(17 votes)
· ጠ/ሚኒስትሩ የምርጫ ቦርድ ኃላፊን ለማሾም ከሁሉም አገር አቀፍፓርቲዎች ጋር ምክክር እንዲያደርጉ የማሻሻያ ሃሳብ ቀርቧልሁለተኛው የገዥው ፓርቲና የተቃዋሚዎች ድርድር፣ የፊታችን ሐሙስ የሚካሄድ ሲሆን ኢህአዴግ እስከ ዛሬ ድረስ በስራ ላይ የቆየው የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ሥርአት በ “ቅይጥ” እና “ትይዩ” የምርጫ ሥርአት…
Rate this item
(7 votes)
ምርጫው፤“በነባሩ አስተዳደር” ወይስ “በቅማንት ራስ ገዝ” የሚል ነውየፌዴሬሽን ም/ቤት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት፣ የቅማንት ህዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር ህዝበ ውሳኔ በነገው ዕለት የሚካሄድ ሲሆን ከ23 ሺ በላይ ሰዎች ድምጽ ይሰጡበታል ተብሏል፡፡ ጊዜያዊ ውጤቱም ህዝበ ውሳኔው እንደተጠናቀቀ፣ በየቀበሌ ፅ/ቤቶችና ምርጫ ጣቢያዎች እንደሚለጠፍ…
Rate this item
(1 Vote)
· “አደጋው ከመድረሱ በፊት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶ ነበር”· ከ2800 በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል የአዋሽ ወንዝ ሙላትን በተመለከተ የኦሮሚያና የአፋር ክልሎች ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቦ እንደነበር ያስታወቀው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን፤የአዋሽ ወንዝ መጥለቅለቅ ከ11 ዓመታት በኋላ የተፈጠረ ከባድ የጎርፍ አደጋ…
Rate this item
(6 votes)
“ተጨማሪ አደጋ እንዳይደርስ አካባቢውበአደጋ ቀጠናነት መታጠር አለበት”በአዲስ አበባ በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ቦታ፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ፣ከቀኑ 6፡15 ላይ በድጋሚ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ፣ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ እሣትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠርና መከላከል ኮሚሽን፣ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ…