ዜና
መንግስት ለህዝብ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ የጠየቀ ሲሆን ህዝቡ በሰላማዊ ሰልፍ መብቱን ለመጠየቅ ሲንቀሳቀስ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ፣ ንብረት እንዳይወድምና የህዝቦች አንድነትና አብሮነትን የሚሸረሽሩ ተግባራት ከመፈፀን እንዲቆጠብ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሰሞኑን በታዩ ሰላማዊ ሰልፎቸ ላይ የታሰሩ ፖለቲከኞች…
Read 3335 times
Published in
ዜና
• ”የድርቅ ተረጅዎች ችግር ወደ ቀጣዩ ዓመት ሊሸጋገር ይችላል” • ለተፈናቃዮች የሚያስፈልገው ሰብአዊ ድጋፍ እየተጠና ነው በኢትዮጵያ የሰብአዊ ቀውሶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሱ መምጣታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፎች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት (OCHA) አስታውቋል፡፡ ፅ/ቤቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ወቅታዊ ሪፖርቱ፤ሃገሪቱ በሰብአዊ ቀውሶች…
Read 3611 times
Published in
ዜና
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ የወንጀል ክስ የቀረበባቸው አንጋፋው የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እጃቸው በብረት ካቴና እንዳይታሰርና በማረሚያ ቤት ጎብኚዎቻቸው ብዛት ላይ ገደብ እንዳይደረግ ለፍ/ቤት በጻፉት የአቤቱታ ደብዳቤ መጠየቃቸውን ጠበቆቻቸው አስታወቁ፡፡ ዶ/ር መረራ እድሜያቸው ወደ 70 ዓመት የደረሰ…
Read 10931 times
Published in
ዜና
የሀገሪቱ የፖለቲካ ችግር ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ መምጣቱንና ለሀገሪቱ ቀጣይ ህልውናም አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን የጠቆመው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፤ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በህዝብ ያለውን አመኔታና ቅቡልነት ህዝበ ውሳኔ በማካሄድ እንዲያረጋግጥ ጠይቋል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ የአቋም መግለጫው፣ የሀገሪቱን የፖለቲካ ችግሮች ከስር…
Read 6084 times
Published in
ዜና
Saturday, 21 October 2017 12:50
“የቤት መሥሪያ ቦታችን ላይ ግንባታ ሲካሄድ ደረስንበት” - የወላይታ ሶዶ መምህራን “ችግሩን ከመምህራኑ ጋር በጋራ ሆነን እንፈታዋለን” - የሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሃላፊ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ከ400 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ሶዶ ከተማ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን፤”መንግስት ለመኖሪያ ቤት መስሪያ በሚል ከ9 ወራት በፊት በሰጠን መሬት ላይ ግንባታ እየተካሄደበት ነው” ሲሉ ቅሬታቸውን ያቀረቡ ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ፤የመምህራኑን አቤቱታ ተከትሎ ግንባታውን ማገዱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በከተማዋ አንደኛ እና…
Read 3122 times
Published in
ዜና
Saturday, 21 October 2017 12:50
ሂልተን አዲስ አበባሆቴል፣ ለ4ኛ ጊዜ የዓለማቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ
Written by Administrator
ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው ሂልተን አዲስ አበባ ሆቴል፣ ከኢትዮጵያ ሆቴሎች በአገልግሎት ጥራት የመሪነት ደረጃን በመያዝ፣ለአራተኛ ጊዜ የ”ዎርልድ ትራቭል አዋርድ” ሽልማት ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ሰሞኑን በሩዋንዳ ኪጋሊ በሚገኘው ራዲሰን ብሉ ሆቴል በተደረገው የቀይ ምንጣፍ የሽልማት ስነ ስርአት ላይ ሽልማቱን የተቀበሉት የሂልተን…
Read 2378 times
Published in
ዜና