ዜና

Rate this item
(12 votes)
የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ግማሽ ሚሊዮን ደርሰዋል ባለፉት 10 ወራት ከ100 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የጠቆመው የተባበሩት መንግስታት የእርዳታና ሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ፤ በሀገሪቱ ከሚገኙት 9 መቶ ሺህ ያህል ስደተኞች ግማሽ ያህሉ ደቡብ ሱዳናውያን ናቸው ብሏል፡፡ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ወቅታዊ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት ተጨማሪ 70ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት አለማቀፍ ጨረታ ማውጣቱ የተገለፀ ሲሆን ከጥቂት ቀናት በፊት 400 ሺህ ቶን ስንዴ በዓለማቀፍ ጨረታ መግዛቱ ይታወቃል፡፡ የአሁኑ ጨረታ የወጣው የስንዴ ግዥው በቂ ባለመሆኑ ነው ተብሏል፡፡የዓለም ባንክ የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት፤ የዘንድሮ የስንዴ ግዥ ካለፈው…
Rate this item
(12 votes)
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የ4 ወር የግብር አሠባሠብ አፈፃፀሙን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ለህግ ተገዢነት ባለመጎልበቱ ምክንያት ግብር በአግባቡ ለመሰብሠብ መቸገሩን አስታውቋል፡፡የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞገስ ባልቻ በመግለጫቸው እንደ ጠቀሱት መስሪያ ቤቱ በ2010 ዓ.ም በአጠቃላይ 230 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ ያቀደ…
Rate this item
(3 votes)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠቃላይ የሃብት መጠኑ 21 ቢሊዮን ብር መድረሱን የገለፀ ሲሆን በተለያዩ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለተሰማሩ ባለሀብቶች የሰጠው የብድር መጠንም 10.9 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ አስታውቋል፡፡ የባንኩ የባለአክሲዮኖች 18ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 9 ቀን 2010 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ባከናወነበት ወቅት…
Rate this item
(57 votes)
በዩኒቨርሲቲው በተፈጠረ ውጥረት ተማሪዎች ከግቢው እየወጡ ነው ከትግራይ ክልል የመጡ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ለሣምንታት በውጥረት የሰነበተው የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት፣ የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡ ሲሆን ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው ተብሏል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በበኩሉ፤ ተማሪዎች ተረጋግተው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ…
Rate this item
(29 votes)
ዚምባቡዌን ላለፉት 40 ዓመታት ገደማ የመሩት የ93 ዓመቱ አዛውንት ሮበርት ሙጋቤ፣ ሰሞኑን በአገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ከሥልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ፣ በዚምባቡዌ ለ26 ዓመታት በጥገኝነት የኖሩት የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ዕጣ ፈንታ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሃይል በሙጋቤ ላይ የወሰደውን እርምጃ…