ዜና

Rate this item
(6 votes)
• “ሥራቸው የሞራል ልዕልና መፍጠር ነው፡፡ የሌብነት ምሽግ መኾን አይችሉም፤”• “ሃይማኖት በመንግሥት፣ መንግሥት በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም የሚለው ሚዛን ያስፈልገዋል፤” የሃይማኖት ተቋማት በውስጣቸው የተሰገሰገውን የሌብነት ድር በመበጣጠስ፣የሞራል አስተማሪነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ያስገነዘቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከእንግዲህ መንግሥታቸው በተቋማቱ ውስጥ የሚፈጸምን ዘረፋና…
Rate this item
(0 votes)
 የሆቴልና ሪዞርቶቹን ቁጥር በ6 ዓመት ውስጥ 20 ለማድረስ አቅዷል በአርባ ምንጭ የተገነባው 400 ሚ. ብር የወጣበት ኃይሌ ሪዞርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ግንባታው አንድ ዓመት ከሰባት ወር የፈጀ ሲሆን ሁሉም ስራው ተሰርቶ የተጠናቀቀው በአገር ውስጥ ባለሙያዎች መሆኑን ሻለቃ አትሌት ኃይሉ ገ/ሥላሴና…
Rate this item
(0 votes)
 ለአራት ዓመት በፊት ቦሌ አካባቢ “የአደይ አበባ” በሚል ስያሜ ለሚገነባው ብሔራዊ ስታዲየም ከመኖሪያቸው የተነሱ 355 አባወራዎች እስካሁን ምትክ ቦታና ካሳ አልተሰጠንም ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ በግንባታ ላይ የሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም ሲጠናቀቅ 60ሺህ ተመልካቾችን ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አባወራዎቹ መሬቱ ለልማት ይፈለጋል ተብለው…
Rate this item
(15 votes)
- “ኢትዮጵያ እንዲህ ይቅር ባይ መሪ ያስፈልጋታል” - ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ- “የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቅረብ ምልክት ነው” - ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ- “ይህቺ ሃገር ሊያልፍላት ይሆን እንዴ?” - ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሃይሉ ከእስር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና…
Rate this item
(6 votes)
- ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች እንዲሠረዙ ጠይቀዋል - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የመድረክ አመራሮችን ሊያነጋግሩ ነው ለበርካታ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እስር ምክንያት የሆነው የፀረ ሽብር አዋጅ እንደሚሻሻል መንግስት ያስታወቀ ሲሆን ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች ከአዋጁ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሠረዙ ጠይቀዋል፡፡ የፀረ ሽብር አዋጁ ማሻሻያ…
Rate this item
(4 votes)
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ውስጥ የሠብአዊ መብት ጥሰቶችን እየፈፀመ ነው ያለውን የሶማሌ ልዩ የፖሊስ ኃይል፣ መንግስት በአስቸኳይ እንዲበትን የሠብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ፡፡ አምነስቲ ትናንትና ባወጣው መግለጫው፤ የሶማሌ ልዩ የፖሊስ ኃይል፣ ተደጋጋሚ የሠብአዊ መብት ጥሠትና ግድያዎችን እየፈፀመ መሆኑን ጠቅሶ፤…