ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከተለያዩ የአለማችን አገራት ወደ ኢትዮጵያ ከሚገቡት የተለያዩ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መካከል 85 በመቶ ያህሉ በውጭ አገራት ለ20 አመታትና ከዚያ በላይ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸውን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ሴንተር ፎር ሳይንስ ኤንድ ኢንቫይሮመንት የተሰኘው ተቋም ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ የጥናት ሪፖርት…
Rate this item
(28 votes)
 የ100 ቀናት የለውጥ እንቅስቃሴያቸውን በአድናቆት እንመለከታለን - የአሜሪካ አምባሳደር ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር በሰብአዊ መብትና የዲሞክራሲ ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን የመከሩት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሬነር፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ባለፉት 100 ቀናት በሀገሪቱ ያስመዘገቡትን ለውጦች አገራቸው…
Rate this item
(11 votes)
 - “በቀጣይ እስከ ውህደት ሊደርሱ የሚችሉበት ዕድል አለ” - ትዴት - “የልዩነት ግንብ መፍረሱ ትልቅ ስኬት ነው” - ሰማያዊ ለ20 አመታት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት እንደገና መጀመሩ የሚደገፍና የሚበረታታ ነው ያሉት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ግንኙነቱ ከስሜት ባለፈ በጥንቃቄና በጥናት ላይ…
Rate this item
(3 votes)
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ካለፈው ሚያዝያ ወር አንስቶ በተቀሰቀሱ ግጭቶች ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር 970 ሺህ ያህል መድረሱን አለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት ትናንት ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በተከሰቱ ግጭቶች ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ጌዲኦ ዞን 822…
Rate this item
(2 votes)
 በቅርቡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ለተከፈተው “Ethiopian Diaspora Trust Fund” ገቢ ማሰባሰቢያን እንዲያሳልጡ 20 የገንዘብ አስተላላፊ የሃዋላ ድርጅቶች መመረጣቸው ታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለመገንባት በሚደረግ ጥረት ውስጥ የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ፤ ለዚህም…
Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ሂደቱን በፅኑ እደግፋለሁ ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋምን ከፖለቲካ ውግንና ነፃ ለማድረግ አዲሱ የተቋሙ ኃላፊ ጀነራል አደም መሃመድ የጀመሩት እንቅስቃሴ የሚደገፍ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ የገለፀ ሲሆን የቀድሞ የአየር ኃይል አዛዥ ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት በበኩላቸው፤ ጉዳዩ ከህግ አንፃር…