ዜና

Rate this item
(13 votes)
• የግል ቤት የሌላቸው የክልሉ ተወላጆችና የኦሮሚያ ዳያስፖራዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ• የመጠጥ አምራች ኩባንያና የሲሚንቶ ፋብሪካ አክሲዮኖች ለክልሉ ተወላጆች ይቀርባሉየኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ ተወላጆቹ በሙሉ በክልሉ ከተሞች የመኖሪያ ቤት መስሪያ የከተማ ቦታ በነፃ እንዲያገኙ ወሰነ፡፡ በክልሉ የሚገኙ አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮች፣ የግል…
Rate this item
(3 votes)
ከለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታ በሚፈለገው መጠን አልቀረበም ተብሏል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች በያዝነው ወር ዝናብ ካልዘነበ፣ የተረጂዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የተገለጸ ሲሆን ከውጭ ለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታም በሚፈለገው መጠን እየቀረበ አይደለም ተብሏል፡፡ በድርቅ ለተጎዱ 5.6 ሚሊዮን ዜጎች እስካሁን መንግስት አስፈላጊውን እርዳታ እያቀረበ መሆኑን…
Rate this item
(6 votes)
የድርድሩ ቀጣይ እጣ ፈንታ በኢህአዴግ እጅ ነው”ከገዥው ፓርቲ ጋር የቅድመ ድርድር መመሪያ ላይ ውይይት እያደረጉ ያሉት 20 ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ያለ ገለልተኛ አካል ድርድር እንደማይኖር ያስታወቁ ሲሆን ኢህአዴግ ጉዳዩን ለማጤን ቀጠሮ ወስዷል፡፡ ፓርቲዎቹ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 9፣ ቀኑን ሙሉ ባደረጉት ውይይት…
Rate this item
(3 votes)
ለተጎጂዎች በነፍስ ወከፍ የ1 ሚ. ብር ካሳና ቦታ ሊሰጥ ነውመስተዳደሩና ቴሌ በSMS የማቋቋሚያ ገንዘብ እያሰባሰቡ ነው የአዲስ አበባ አስተዳደር በመቶዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ሞት ምክንያት የሆነውን የ“ቆሼ” እጣ ፈንታ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን ለተጎጂዎች የ1 ሚሊዮን ብር ካሳና ምትክ…
Rate this item
(15 votes)
የደብሩ አስተዳደር ይግባኝ ጠይቋል በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 ውስጥ የምትገኘው፣ የየካ አባዶ ደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን፣ በሕገ ወጥ ይዞታ ላይ፣ ያለግንባታ ፈቃድ መሠራቷን የገለጸው ፍ/ቤት፣ እንድትፈርስ ወሰነ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት፣ የካ…
Rate this item
(2 votes)
“ህብረተሰቡ በበቂ መጠን አዮዲን ያለው ጨው እያገኘ አይደለም” በኢትዮጵያ የአዮዲን እጥረት በሽታ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተጠቆመ፡፡ 51.8 በመቶ በመውለጂያ ዕድሜ ያሉ ሴቶችና 47.5 በመቶ ለትምህርት የደረሱ ልጆች የአዮዲን እጥረት በሽታ አደጋ ውስጥ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በካፒታል…
Page 1 of 192