ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ በአፍሪካ ዞን ‹የ3ኛና 4ኛ ዙር ጨዋታዎች በጣም ወሳኝ ናቸው›› ሁጎ ብሮስ (የባፋናዎቹ አሰልጣኝ)ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያን አሸንፋ አታውቅምየማለፉ ግምት ከምስራቅና ደቡቡ፤ ለሰሜንና ምዕራቡ ያይላልበ2022 የዓለም ዋንጫ በአፍሪካ ዞን በሚካሄደው የምድብ ማጣርያ 3ኛና የ4ኛ ዙር ጨዋታዎችም በሳምንት ልዩነት…
Rate this item
(1 Vote)
በ2020 እኤአ ላይ በኮሮና ቀውስ በርካታ ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች ቢሰረዙም ፕሮፌሽናል አትሌቶችን በማሳተፍ የተካሄደው የለንደን ማራቶን ነበር፡፡ ዘንድሮ በታሪኩ ለ41ኛ ጊዜ ነገ ሲካሄድ ከ40ሺ በላይ ሯጮችን እንደሚያሳትፍና አስደናቂ ፉክክር እንደሚታይበት ተጠብቋል፡፡ በሁለቱም ፆታዎች 11 የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን በቶኪዮ 2020…
Rate this item
(0 votes)
በተያያዘ ከሳምንት በፊት በተካሄደው የበርሊን ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝገበዋል፡፡ በወንዶች ምድብ ጉዬ አዶላ በ2፡05፡45 ሰዓት ሲያሸንፍ ለዓለም ሪከርድ የተጠበቀው ቀነኒሳ በቀለ ሶስተኛ እንዲሁም ታዱ አባተ አራተኛ ደረጃን አግኝተዋል፡፡ በሴቶች ምድብ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ስፍራ የያዙት ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም የማራቶን ሪከርድ ታሪክ በወንዶች ምድብ የኢትዮጵያ 3 አትሌቶች ጉልህ አስተዋፅኦ ነበራቸው፡፡ ባለፉት 10 ዓመታት ግን በወንዶች ምድቡ የዓለም ሪከርዱ በኬንያውያን ቁጥጥር ስር እየተፈራረቀ ቆይቷል፡፡ በማራቶን ታሪክ በወንዶች የመጀመርያው የዓለም ሪከርድ የተመዘገበው እኤአ በ1908 በለንደን ማራቶን በአሜሪካዊው ጆን ሄይስ በ2…
Saturday, 25 September 2021 00:00

ጉዞ ወደ ኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • ለዓለም ዋንጫ የሚያልፉ አገራት በFIFA 12 ሚሊዮን ዶላር ይከፈላቸዋል፡፡ • ጋናና ዚምባቡዌ ዋና አሰልጣኞቻቸውን አባርረዋል፡፡ • ለዓለም ዋንጫ በማለፍ ተብሎ ለዋልያዎቹ ልዩ ቦነስ አልተሰጠም • ባፋናዎቹ ለዓለም ዋንጫ ካለፋ እያንዳንዳቸው ከ16 , 753 ዶላር በላይ ያገኛሉ፡፡ • ጥቁሮቹ ክዋክብቶች…
Rate this item
(2 votes)
 በ2020 እኤአ ላይ በኮቪድ 19 ሳቢያ ሳይካሄዱ የቀሩት የዓለማችን ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች በሚቀጥሉት ሰባት ሳምንታት በመላው ዓለም በሚገኙ ታላላቅ ከተሞች ተከታትለው ይካሄዳሉ፡፡ መስከረም 16 ላይ የበርሊን፤ መስከረም 23 ላይ የለንደን፤ መስከረም 30 ላይ የቺካጎ፤ ጥቅምት 1 ላይ የቦስተንና ጥቅምት 8…