ስፖርት አድማስ
በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት የሚካሄደው 3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) ሳምንት ሲቀረው፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአቋሙን ለመፈተሽ ዛሬ በአቡጃ የወዳጅነት ጨዋታ ከናይጄርያ አቻው ጋር ሊያደርግ ነው፡፡ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጥር 3 እንደሚጓዝ ይጠበቃል፡፡ ትናንት ወደ ናይጄሪያ የተጓዙት ዋልያዎቹ ዛሬ በአቡጃ…
Read 2709 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በፕሪሚዬር ሊግ ምስራቅ ኢትዮጵያን በመወከል ብቸኛው የሆነው ሐረር ቢራ የእግር ኳስ ክለብ ባለቤት በማጣት፤ በአደረጃጀት ችግሮች ህልውናው አደጋ ውስጥ ነው፡፡ በችግሮች እንደተውተበተበ ፕሪሚዬር ሊግን ሲሳተፍ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑ ነው፡፡ የውድድር ዘመኑ ሳይጋመስ ሐረር ቢራ መፍረስ ፤ መገለልና መሸጥ የተጋረጡበት ሶስት…
Read 3088 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አትሌት ቀነኒሣ በቀለ ከ2 ሳምንት በኋላ በስኮትላንድ ኤደንብራ አገር አቋራጭ በታሪክ ለ6ኛ ጊዜ እንደሚሳተፍ ታወቀ፡፡ በጭቃማና አስቸጋሪ መሮጫው በሚለየው ኤደንብራ አገር አቋራጭ በ4 ኪሎ ሜትር ውድድር ከ2006 እ.ኤአ ጀምሮ ሲሳተፍ በዚሁ ለ3 ዓመታት አከታትሎ ያሸነፈው አትሌቱ በ2010 እ.ኤ.አ 2ኛ እንዲሁም…
Read 2035 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በደቡብ አፍሪካ በሚስተናገደው 3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ (CHAN) የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከሳምንት በኋላ እንደሚጀምር ታወቀ፡፡ በቻን ውድድር ለመጀመርያ ጊዜ የሚቀርበው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድብ ማጣርያው ማለፍ እንደሚችል ግምት ቢያገኝም በቂ ዝግጅት ሳይኖረውና ለአቋም መፈተሻ የሚሆን የወዳጅነት ጨዋታ አለማድረጉ…
Read 2700 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ የሚገኝ ስኬት የዓለም ዋንጫን ኃይል ሚዛን እንደሚወስን ታወቀ፡፡ የእንግሊዙ ፕሪሚዬር ሊግ፤ የስፔኑ ላሊጋ፤ የጀርመኑ ቦንደስ ሊጋና የጣሊያኑ ሴሪ ኤ ክለቦች በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላለፉት 10 ዓመታት የነበራቸው የበላይነት የየብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ጥንካሬ በዓለም አቀፍ ውድድሮች አሳይቷል፡፡ በዘንድሮው…
Read 1683 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በፊፋ እና በፍራንስ ፉትቦል ትብብር ዘንድሮ ለሶስተኛ በሚዘጋጀው የዓመቱ ኮከብ እግር ኳስ ተጨዋቾች፤ አሰልጣኞች እና ምርጥ ቡድን ምርጫ ላይ በየዘርፉ ለመጨረሻው ፉክክር የቀረቡት እጩዎች በየዘርፉ ከሰሞኑ ታውቀዋል፡፡ በድምፅ አሰጣጡ ሂደት የፊፋ አባል አገራት የሆኑ 209 ፌደሬሽኖች በብሄራዊ ቡድኖቻቸው ዋና አሰልጣኞች…
Read 7809 times
Published in
ስፖርት አድማስ