ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
11 የኬንያ 8 የኢትዮጵያ ነው ከሁለት ሳምንት በኋላ የሚጀመረው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዶፒንግ ዙርያ በተፈጠሩ አወዛጋቢ አጀንዳዎች መጥፎ ድባብ እያጠላበት ነው፡፡በጀርመን ብሮድካስት ኩባንያ (ARD/WDR) እና በእንግሊዙ ሰንደይ ታይምስ ከሳምንት በፊት በዶፒንግ ማጭበርበር ዙሪያ የወጡ መረጃዎች ከመቶ በላይ አትሌቶችን በዶፒንግ…
Rate this item
(0 votes)
 ከ2 ሳምንት በፊት በባሕር ዳር ስታዲዬም በተደረገው ጨዋታ ካሜሩንን ሁለት ለአንድ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ላይ መነቃቃት ፈጠረ፡፡ የወጣቶቹ ጥረት ለዋናው ብሄራዊ ቡድን ሉሲዎች የወደፊት ስኬት ተስፋ አሳድሯል፡፡የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድኑ…
Rate this item
(0 votes)
 በታንዛኒያ ከተማ ዳሬሰላም 13 ክለቦችን በማሳተፍ ሲካሄድ የቆየው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንሺፕ (ካጋሜ ካፕ) ትናንት በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቀጥሏል፡፡ ከግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቹ በፊት በተደረጉት 26 ጨዋታዎች 74 ጎሎች ተቆጥረዋል፡፡ በአንድ ጨዋታ በአማካይ 2.54 ጎሎች ማለት ነው፡፡የኡጋንዳው ክለብ ካምፓላ ሲቲ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለ2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ለማለፍ የሚካሄደውን የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የድሬዳዋ ከተማ እንደምታስተናግድ ተገለፀ፡፡ የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድሩ ነሃሴ 17 ይጠናቀቃል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን መግለጫ እንዳመለከተው በዋናነት በአብይ ኮሚቴ እንዲሁም ለውድድሩ በተመደቡ 24 ታዛቢዎችና አርቢትሮች እና ልዩ ልዩ…
Rate this item
(0 votes)
 ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስኬታማነት የወዳጅነት ጨዋታ ያስፈልገኛል አሉ፡፡ ቡድናቸው ከመስከረም ወር በፊት ከጠንካራ ቡድን ጋር በመጋጠም አቋሙን መፈተሽ አለበት ብለዋል፡፡ ዋልያዎቹ በመጭው 2008 ዓ.ም በጥቅምት ወር በአፍሪካ ዋንጫ፤ በቻን እና በዓለም ዋንጫ የማጣርያ ግጥሚያዎች ይኖሩታል፡፡ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
የምትሰለጥነው ከወንዶች ጋር ነው፡፡ በዓለም ሻምፒዮና በ5ሺ፤ በ1500 ወይንስ በሁለቱም? ከሪከርድ ይልቅ ከእንግዲህ የምጓጓው ለወርቅ ሜዳልያዎች ነው፡፡ ዘንድሮ በዳይመንድ ሊግ 4 ውድድሮች አሸንፋ 40ሺ ዶላር አግኝታለች፡፡ የ24 አመቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ዘመናዊ የስኬት ሞዴል ልትሆን እንደምትበቃ ሰሞኑን በመላው…