ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
ብራዚል በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን የሚወክሉት 5 ብሄራዊ ቡድኖች ምን ውጤት እንደሚኖራቸው በርካታ ዘገባዎችና ትንተናዎች እየተሰሩ ናቸው፡፡ በዓለም ዋንጫው የአፍሪካ ቡድኖች እንደልማዳቸው በተሳትፎ ብቻ ተወስነው እንደሚቀሩ ብዙዎች ቢገልፁም፤ አዲስ የውጤት ክብረወሰን ሊመዘገብ እንደሚችል የገመቱም ይገኛሉ፡፡ የምድብ ፉክክሩን በማለፍ…
Rate this item
(2 votes)
በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት የሚካሄደው 3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) ሳምንት ሲቀረው፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአቋሙን ለመፈተሽ ዛሬ በአቡጃ የወዳጅነት ጨዋታ ከናይጄርያ አቻው ጋር ሊያደርግ ነው፡፡ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጥር 3 እንደሚጓዝ ይጠበቃል፡፡ ትናንት ወደ ናይጄሪያ የተጓዙት ዋልያዎቹ ዛሬ በአቡጃ…
Saturday, 28 December 2013 10:18

ሐረር ቢራን ማን ያድነዋል?

Written by
Rate this item
(2 votes)
በፕሪሚዬር ሊግ ምስራቅ ኢትዮጵያን በመወከል ብቸኛው የሆነው ሐረር ቢራ የእግር ኳስ ክለብ ባለቤት በማጣት፤ በአደረጃጀት ችግሮች ህልውናው አደጋ ውስጥ ነው፡፡ በችግሮች እንደተውተበተበ ፕሪሚዬር ሊግን ሲሳተፍ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑ ነው፡፡ የውድድር ዘመኑ ሳይጋመስ ሐረር ቢራ መፍረስ ፤ መገለልና መሸጥ የተጋረጡበት ሶስት…
Rate this item
(0 votes)
አትሌት ቀነኒሣ በቀለ ከ2 ሳምንት በኋላ በስኮትላንድ ኤደንብራ አገር አቋራጭ በታሪክ ለ6ኛ ጊዜ እንደሚሳተፍ ታወቀ፡፡ በጭቃማና አስቸጋሪ መሮጫው በሚለየው ኤደንብራ አገር አቋራጭ በ4 ኪሎ ሜትር ውድድር ከ2006 እ.ኤአ ጀምሮ ሲሳተፍ በዚሁ ለ3 ዓመታት አከታትሎ ያሸነፈው አትሌቱ በ2010 እ.ኤ.አ 2ኛ እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ አፍሪካ በሚስተናገደው 3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ (CHAN) የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከሳምንት በኋላ እንደሚጀምር ታወቀ፡፡ በቻን ውድድር ለመጀመርያ ጊዜ የሚቀርበው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድብ ማጣርያው ማለፍ እንደሚችል ግምት ቢያገኝም በቂ ዝግጅት ሳይኖረውና ለአቋም መፈተሻ የሚሆን የወዳጅነት ጨዋታ አለማድረጉ…
Rate this item
(0 votes)
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ የሚገኝ ስኬት የዓለም ዋንጫን ኃይል ሚዛን እንደሚወስን ታወቀ፡፡ የእንግሊዙ ፕሪሚዬር ሊግ፤ የስፔኑ ላሊጋ፤ የጀርመኑ ቦንደስ ሊጋና የጣሊያኑ ሴሪ ኤ ክለቦች በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላለፉት 10 ዓመታት የነበራቸው የበላይነት የየብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ጥንካሬ በዓለም አቀፍ ውድድሮች አሳይቷል፡፡ በዘንድሮው…