ባህል

Saturday, 26 March 2022 11:15

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የዕድሜ ግ-ሽበት በእውቀቱ ስዩም አዲሳባ እየሰፋች ነው፤ ከጥቂት አመታት በሁዋላ “በአዲስ አበባ አስተዳደር በአንኮበር ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ በእውቀቱ“ የሚል ነገር መስማታችን አይቀርም፥ አያት ወደሚባለው ሰፈር ብቅ ካሉ የፈረስ ጋሪ፥ ባጃጅና ዘመናዊ መኪና ትከሻ ለትከሻ እየተጋፉ ሲያልፉ ያያሉ፥ ባንድ…
Saturday, 26 March 2022 11:11

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ በእንባ ተሞልታ ያቀረበችው ተማፅኖ “...የሀገራችን ጉዳይ ያመናል ሁላችንንም። ... ሁላችንም የትግራይ እናቶች አባቶች፤ እናቶቻችን አባቶቻችን ናቸው። በእርግጠኝነት ደግሞ ነገ ሌላ ቀን ነው፤ ኢትዮጵያ ታርቃ አንድ ሆና ትቆምና የኢትዮጵያን ባንዲራ ታውለበልባለች። ስለዚህ አይክፋችሁ ክብር ይገባችኋል። በብዙ ፈተናዎች…
Saturday, 26 March 2022 10:16

‘ኩርፊያ በባዶ ሜዳ!’

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው... የአንዳንዶቻችን ፍጥነት፣ ምን አለፋችሁ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ አሃ ልክ ነዋ... ለምሳሌ የሆነ ጉብታ በዝላይ ወይ ኩሬ ምናምን ለመሻገር መጀመሪያ መንደርደር አያስፈልግም እንዴ! አሁን እዚህ አይታችሁት ነገ ደግሞ ከጋራው ማዶ ስታዩት ወይ እሱ መንፈስ ነው፣ ወይ እናንተ ዶክተር…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ሳቢያ በአፍሪካ ተምረው መለወጥ ሰርተው ራሳቸውን መቻል አቅቷቸው ለስደት የሚዳረጉ ወገኖችን በማስተማርና የስራ ማስጀመሪያ ድጋፍ በማድረግ ራሳቸውን እንዲችሉ የሚያደርግ ላይቭ አዲስ የተሰኘ ተቋም ሰሞኑን አንድ ፕሮግምራ አዘጋጅቶ ነበር።ፕሮግራሙ እነዚህን ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ከስደት የተመለሱና ለስደት ተጋላጭ የሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
"እና የተከሰከሱ ፊቶች በበዙበት ዘመን፣ ትንሹም፣ ትልቁም ካብ ለካብ በሚተያይበት ዘመን፣ ይበልጥ ፈገግ ማለት እንደ መልካምነት ሳይሆን...አለ አይደል... ‘የፈገግታ የሴራ ትርክት’ (ቂ...ቂ...ቂ...) ነገር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ለማለት ያህል ነው፡፡" እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ...ግራ ገባን እኮ! ኮሚክ ነገር…
Saturday, 19 March 2022 11:08

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንድ ነገር ልንገርህ? ቀና አትበል.. !! መላኩ ብርሃኑ ኑሮ “ጣራ ነክቷል” ከሚለው ቃል ይልቅ “ሰማይ ረግጧል” የሚለው የበለጠ ይገልጸዋል። ትናንት እንደቀልድ “ድሮ” ሆኗል። ከሁለት ዓመት በፊት የተጋቡ ሙሽሮች “ኑሮ በኛ ጊዜ” እያሉ የሚተርኩባት ሃገር ላይ ነን ያለነው። ብዙ ጊዜ እንደምለው…