ባህል

Saturday, 02 November 2013 11:19

‘ቀይ ሽንኩርት…’

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…መቼም የእኛ የብሶት ብዛት ቦታ ላይ እንደሚቆም የሚያውቀው አንድዬ ብቻ ነው። የምር…አንዳንዴ እኮ እንደው “ይቺ አገር የምር ባለቤት የላትም…” የምንለው ወደን አይደለም፡፡ አሁንም ብዙ ነገሮችን እያየን እንላለን… “ይቺ አገር ባለቤት የላትም እንዴ?” እንላለን፡፡“እዚህ ቦታ የጎደለ ነገር አለ ይስከተካከል…” “እዛ…
Saturday, 02 November 2013 11:14

የአዳማ ጉዞ ማስታወሻ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የደብረ ብርሃን ጉዞዬ ማስታወሻጉዞውን የጀመርነው የ60ዎቹ ወዳጅ ከሆነ ከላፍቶ ከሚመጣው የእየሩሣሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት አማካሪ፤ ጋር ነው፡፡ እኔን ከቄራ ይዘውኝ ወደ ሲ ኤም ሲ እናመራለን፡፡ ከዚያ የዱሮው የዕድገት በሕብረት ወዳጄን እናገኝና ከሱ ጋር ወደ ደብረብርሃን እንቀጥላለን፡፡ ደብረ ብርሃን ስንደርስ…
Saturday, 26 October 2013 13:50

የአዳማ ጉዞ ማስታወሻ!

Written by
Rate this item
(3 votes)
የጉዞዬ ማስታወሻ -አጄ!በአባ ገዳ ሥርዓት ላይ የተመሰረተው የአጄ ማህበር!“ወፍጮ ካለ ህይወት አለ!” ድሮ ናዝሬት እያለን ከሻሸመኔ ለከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት የሚመጡ የሻሸመኔ ልጆች ነበሩ። በቀላሉ ከሰው ይግባባሉ፤ ናዝሬት በወሬ ደረጃው የምናውቀው ሻሸመኔ ከአዋሳ ወደ አ.አ ለሚመጣ ሰው ዋና የገበያ ቦታ…
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰላም ነው? ያው እንግዲህ ሰላምታችን “እንዴት ነው፣ በጎ አደርሽ ወይ…” “ትክትኩ ሌሊቱን ቀለል አለህ ወይ…” ምናምን መሆኑ ቀርቶ “ሰላም ነው?” በሚለው ከተጠቃለለ ሰነበተ፡፡ “ሰላም ነው?” ሲባል መልሱ “ምን ሰላም አለ ብለህ ነው?” እየሆነ… አለ አይደል… ዘመናችን በሰላምታችን ውስጥ እየተገለጸላችሁ…
Saturday, 19 October 2013 11:57

“ልብ አድርጉልኝ…”

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“እያወቀ እንዳላወቀ ሆኖ ዝም የሚል ሰው አለ። የማያውቅ ሆኖ ዝም የሚልም አለ፣ እያወቀ ጊዜ እስኪያገኝለት የማይናገርም አለ፡፡” ይቺ አባባል ከታላቁ መጽሐፍ ላይ የተገኘች ነች፡፡ እናላችሁ…ነገርዬው ሁሉ ጭጭ ምጭጭ ያለ አይመስላችሁም! ሰዋችን ‘ዝም’ ብሏል፡፡ ታዲያማ…ዝም ማለት ግን ነገሩ ሁሉ ‘አልጋ…
Saturday, 19 October 2013 11:53

የአዳማ ጉዞ ማስታወሻ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የጠባቂነት መንፈስ አገርን ያሽመደምዳል፡፡ እንክርዳድ የበላ ሰው ነው እሚያረገው” የአዋሳ ዕድሮችን አመራር አባላት የተሰናበትኩት ሰብሳቢው ሻምበል አህመድ ሁሴን፤ “128 ዕድሮች በጋራ እንሩጥ የተባባልነው ተሳክቶልናል፡፡ ሰውን ማጨናነቅ አልፈለግንም፡፡ ዋናው አባላቱ የዚህ ህብረት አባል ነኝ እንዲሉ ነው የፈለግነው፡፡ ተጠቃሚ መሆናቸው ቀጣዩ ጉዳይ…