ባህል

Rate this item
(13 votes)
በየመን በረሃ የአልቃይዳ ድብቅ ካምፕ ውስጥ የነበሩ 55 የቡድኑ መሪዎችና ታጣቂዎች ሰሞኑን መገደላቸውን የዘገበው አሶሼትድ ፕሬስ፣ ጥቃቱ የተፈፀመው በአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እንደሆነ ገልጿል፡፡ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከነባር የስለላ ቅኝት በተጨማሪ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀም የጀመሩት በቀድሞው ፕሬዚዳንት ጆርጅ…
Rate this item
(0 votes)
ከኢትዮጵያ በእጥፍ የሚበልጥ ሕዝብ የያዘችው ናይጄሪያ በአንድ ምሽት፣ ተዓምረኛ የኢኮኖሚ እድገት አስመዘገበች - 90 በመቶ እድገት። እውነት ነው። ግን፣ “አስመዘገበች” የሚለውን ቃል በቸልታ አትዝለሉት።ነገሩ ቀላል አይደለም። በፈጣን እድገት እየተንደረደረች መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፣ አሁን ካለችበት ደረጃ ተነስታ በተዓምረኛ ፍጥነት የ90 በመቶ…
Rate this item
(0 votes)
“ካዛኪስታን” የምትባለውን አገር እስከነመፈጠሯ ባታውቋት ችግር የለውም፡፡ የትም ብትሄዱ፣ የካዛኮችን ምድር የሚያውቅ ብዙ አታገኙም፡፡ እንዲያውም፤ ቱሪስቶች ወደ አገራችን ዝር የማይሉት ለምንድነው በማለት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማማረር ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ ለነገሩ እንኳን በአካል ይቅርና ካዛኪስታንን በስም የሚያውቁ ሰዎች ጥቂት ናቸው፡፡ እነዚህ ጥቂት…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የበዓሉ ሰሞን እንዴት አደረጋችሁሳ! ስሙኝማ…የክትፎ ‘ግርግር’ ተጀመረ አይደል! ኮሚክ እኮ ነው…‘የተመሳሰል’ ‘የተቀላቀል’ ዘመን፡፡ ለታመመች ሚስቱ አሞክሲሊን መግዣ መሥሪያ ቤት የብድር ጥያቄ አግብቶ ከቢሮ ቢሮ የሚመላላሰው ሰው የክትፎ ቤት ‘ግርግር’ ዋና ተዋናይ ሆኖ ስታዩት ግራ አይገባችሁም!ስሙኝማ… ይሄ “ምርታችንን አስመስለው የሚሠሩ…
Rate this item
(67 votes)
ኢቢኤስ፣ ሠይፉ ፋንታሁንና ግሩም ኤርሚያስ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል ሰይፉ በኢቤስን ያን ዕለት ላላያችሁየዛሬ ሶስት ሳምንት መሆኑ ነው…ለነገሩ በሠይፉ የኢቢኤስ ትርዒት፣ ዋናው እንግዳ አርቲስት ዓለማየሁ ታደሠ ነበር፡፡ ሠይፉ ከዓለማየሁ ጋር እዚህ ግባም የማይባል ወግ ቢጤ ከጠራረቀ በኋላ የዓለማየሁን የትወና…
Saturday, 19 April 2014 12:04

እንዴት ሰነበታችሁሳ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ! ያጣናቸው፣ የወደቁብን መልካም ነገሮች ሁሉ ትንሳኤ ያድርግልንማ!ታላቁ መጽሐፍ ላይ… “ከእኔ ጋር እጁን በወጭቱ ያጠለቀ፣ እኔን አሳልፎ የሚሰጥ እርሱ ነው፣” ተብሏል። በዚህ ዘመንም፣ በዚች ምድርም እጁን አብሮ በወጭት አጥልቆ አሳልፎ የሚሰጥ መአት ነው። ልክ የሆነ ድንገተኛ ግዝት…