ባህል

Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዳ መቀበል ሲያምርብን! ኮሚኩ ነገር እኮ አሁን፣ አሁን እንግዳ እቤታችን ሲመጣ እኛ “ከቤት ውጡ…” የምንባል አይነት እየሆነ ነው፡፡እሷ፡— ኦባማን ተቀበልክ?እሱ፡— ማለት…እሷ፡— ማለትማ ጋሽ ኦባማን ተቀበልክ ወይ? እሱ፡— ምን አገባኝ?እሷ፡— ቢያገባህም፣ ባያገባህም እንግዳ ተቀባይ አይደለን እንዴ!ለነገሩማ “ሀበሾች እንግዳ ተቀባዮች ነን…”…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለጿሚዎች እንኳን ጾመ ልጓሙን ፈታላችሁ፡፡በልክ ይበላማ!እኔ የምለው…. በፍልሰታ ጾም መያዣ ዋዜማ አዲስ አበባ የእውነትም የጉድ አገር ሆና ነበር። የምር እኮ… በተለይ ወደ ማታ ላይ ትልቅም ሆነ አነስ ያለ ምግብ ቤት ገብታችሁ ዘና ብሎ መብላት ብሎ ነገር የለም፡፡ ገና የመጨረሻዋን…
Rate this item
(10 votes)
አንድ ቀልድ ትሁን እውነት ገና ያልለየላት ሚዲያ ላይ በተለያየ መልክ የምትቀርብ ነገር አለች፡፡ አንደኛው ምን ይላል…ሰውየው በእርጅና ምክንያት ከወደ ትከሻቸው ጎበጥ ብለው የሚሄዱት በዱላ እርዳታ ነው። እናላችሁ… አንድ ‘ጠጉር የሚያበቅልበት ቦታ የበዛበት’ ጎረምሳ ሊያሾፍባቸው ምን ይላቸዋል… “አባባ ለምን ጎበጡ?” ይላቸዋል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከተማችን ውስጥ አንዳንድ ስፍራዎች አሉ …አለ አይደል…በአጠገባቸው ስታልፉ የእህል በረንዳ ጥራጥሬ ሁሉ ትከሻችሁ የተራገፈ የሚያስመስሉ ቦታዎች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ…ካልጠፋ ‘ትውስታ’ ምንም በሌለበት ስፍራ ያያችሁት ሆረር ፊልም ሁሉ አእምሯችሁ ውስጥ በትልቅ ስክሪን በ‘ስሪ ዲ’ (ቂ…ቂ…ቂ…) መርመስመስ ይጀምራል፡፡ እናላችሁ… የሆኑ በአሥራዎቹ…
Saturday, 01 August 2015 14:24

ውሸትና ሮቦት…

Written by
Rate this item
(13 votes)
“ውሸት ስንናገር በጥፊ የሚያጠናግር ሮቦት በየቦታው ይተከልልንማ!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… የመዋሸት ነገር ካነሳን አይቀር…ይቺን ስሙኝማ… አባት ሆዬ ማንም ሰው ውሸት በተናገረ ጊዜ በጥፊ የሚያጮል ሮቦት ይገዛል፡፡ ከዛም አንድ ቀን እራት ላይ ሊሞክረው ይወስናል። አባትየውም ልጁን “ከሰዓት በኋላ የት ነበርክ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!መስከረምም ደረሰ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ፡፡ ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ አምና ከዘንድሮው እየተሻለ ከተረተ አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ምስኪን ሀበሻ:- አንድዬ ከብዙ ጊዜ በፊት እንዲሁ ነገሩ ሁሉ ግራ…