ባህል
"ከዚሀ በላይ ምን እጨምርለታሁ፡፡ የዓለም ሀያል ሀገር መሪ ሆኖ ልቡና ከሌለው፣ እኔ ምን ብዬ ነው የምጨምርለት! ግን ጥያቄማ እጠይቀዋለሁ.." እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሀሳብ አለን...“በጥቅምት አንድ አጥንት፣” የሚለው አባባል ይቀየርልን። አሀ...‘ፕራክቲካል’ አይደለማ! ይኸው ጥቅምት ከገባ ስድስት ቀን አልፎትም ወላ አጥንት የለ! ወላ…
Read 1934 times
Published in
ባህል
"ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፦ ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ በሙዚቃ ውስጥ የህብረተሰቡን ድርሻ ሲገልጽ ምን ብሏል መሰለዎ ?“ሕብረተሰቡማ ምን ያድርግ ? ሙሾውንም ሰጠ፤ የሰርግ ዘፈኑንም ሰጠ፤ ዓለማዊ ዘፈኑንም ሰጠ፤ ሲድር ደግሞ ‘ ጉሮ ወሸባ ‘ የሚባልበትንም ሰጠ። ሁሉንም ሰጠ። ከዚህ በላይ…
Read 2157 times
Published in
ባህል
ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ በሙዚቃ ውስጥ የህብረተሰቡን ድርሻ ሲገልጽ ምን ብሏል መሰለዎ ?“ሕብረተሰቡማ ምን ያድርግ ? ሙሾውንም ሰጠ፤ የሰርግ ዘፈኑንም ሰጠ፤ ዓለማዊ ዘፈኑንም ሰጠ፤ ሲድር ደግሞ ‘ ጉሮ ወሸባ ‘ የሚባልበትንም ሰጠ። ሁሉንም ሰጠ። ከዚህ በላይ ምን አለውና ምኑን ይስጥ? (“ፈርጥ”…
Read 1803 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ነጋዴዎች... አለ አይደል... በቃ ይሄ የሞኝ የሚመስል ፉክክራችንን እያዩ መሰለኝ የሚጫወቱብን፡፡ የምር ኮሚክ እኮ ነው...አሁን ለምሳሌ ለመስቀል በዓል አንዳንድ ሉካንዳዎች ለክትፎ የሚሆን ንቅል ነው፣ ብቻ የሆነ ስም ያለው ሥጋ ከሳምንት በፊት በሪዘርቭ ወረፋ ተይዞ ማለቁን ከወዳጆቻችን ሰምተናል፡፡…
Read 1694 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሻይ ከአንድ ወይ ከጠባሹ፣ ወይ ከመጥበሻው ከፍተኛ መጎሳቆል ከደረሰባት ቦምቦሊኖ ጋር በልቶ ለከፈለው መቶ ብር፣ ሀምሳ አምስቷ ስትመለስለት፣ “የሌላ ሰው ሂሳብ አሳስታቸሁ መሆን አለበት፡፡ እኔ እኮ አንድ ሻይና ቦምቦሊኖ ብቻ ነው የወሰድኩት፣” የሚል ምስኪን አያሳዝናችሁም! ሂሳቡ እንደዛ ነው፡፡”ምን!…
Read 1844 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ!አንዴት ሰነበታችሁሳ! ‘ኒው ይር’ እንዴት ይዟችኋል? በነገራችን ላይ ከተማችን ቦግ ቦግ እያለች ነው መሰለኝ! ብቻ አንዳንድ ቦታ ላይ በነጭ ሱሪ ላይ ቀይ ጨርቅ እንደ መጣፍ እንዳይሆን በብስለት ይሠራ! በቀደም በበርካታ ባለሙያዎች እንደተተቸው እንደ ኪዳኔ ህንጻ አይነት ነገሮች…
Read 1913 times
Published in
ባህል