ባህል

Monday, 23 July 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(15 votes)
“ለብቻ ለመኖር ወይ እግዜር አሊያም ሰይጣን መሆን ያስፈልጋል” በድሮ ቀልድ እንጀምር፡- ሦስት ጓደኛሞች ናቸው። አንደኛው ሃኪም፣ ሌላው አርኪቴክት፣ አንዱ ደግሞ ፖለቲከኛ ነው፡፡ የሙያ ነገር አንስተው ሁሉም የየራሳቸው ሙያ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ቀዳሚ መሆኑን ለማሳመን ይጥራሉ፡፡ “እግዜር አርፍ ሃኪም ነበር፣…
Rate this item
(4 votes)
እራሱን፣ ደጃዝማቹን፤ ግራዝማቹን፤ ጭቃ ሹሙን፤ አቶውን ሳይቀር ነቅሎ፣ ባለባትነትን ገድሎ፣ ባላባታዊ ሥርዓት አጥፍቶ መንግሥት ባላባት ከሆነ፣ በመሬት ጉዳይ ፈላጭ ቆራጭ፣ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ካለ አርባ ሶስት አመት ሆነ፡፡ የከተማ ቦታንና ትርፍ ቤትን የመንግሥት ያደረገው አዋጅ 47/67 ከታወጀ፣ መንግሥት ባልሠራው…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…የፎቅ ላይ ኑሮ ‘እሱ ራሱ’ ይምጣብን እኛ እንሂድበት እግዜር ይወቀው፡፡ ያው እንግዲህ… ኮንዶሚኒየም የፎቅ ላይ ኑሮ አይደል የሚባለው! በዛ ሰሞን አንድ ወዳጃችን ቅልጥ ስላለ ጠብ ሲነግረን ነበር፡፡ በአንዱ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ሦስተኛ ፎቅ ላይ የሚኖር ሰው ለዓይን…
Rate this item
(6 votes)
የአንድን ሉዓላዊ ሀገር ዋልታና ወጋግራ አፅንተው ካቆሙት መልህቆች መካከል ሦስቱ በመሠረታዊነት ይጠቀሳሉ፡፡ በሦስቱ ውስጥ በርካታ ዘለላዎች ስለሚተነተኑ፣ ለጊዜው የሃሳቤን ሰንሰለት አንዘልዝዬ ለማራዘም አልሞክርም፡፡ሠልስቱ መልህቆች የሚባሉት፤ ፖለቲካው፣ ኢኮኖሚውና ማኅበራዊው ሥርዓቶች ናቸው፡፡ ሉዓላዊ ሀገር ያሰኘንም የእነዚህ የሦስቱ መልህቆች ጥምረት ነው፡፡ የትናንቷ ጀምበር…
Rate this item
(1 Vote)
 ሰላም ጠቅላይ ሚኒስትር፤ እንደምን ሰነበቱልኝ። ሰላምታዬ በተለመደው የ[አዲስ አድማስ] ጋዜጣ ቢሮዎት ድረስ ከች እንደሚልልዎት አልጠራጠርም። እስካሁን በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የጻፍኩልዎትን ደብዳቤ አንድ በአንድ እየተገበሩልኝ በመሆንዎት በጣም አመሰግንዎታለሁ፡፡ እንኳን ለ100ኛ ቀን ሲመትዎ አደረስዎት፡፡ [መደመር] የሚል ፍልስፍና አንግበው በ100 ቀናት፣ የ100 ዓመት…
Rate this item
(2 votes)
“--የምር ግን…ሁልጊዜ እኮ እየጓጓን መኖር አንችልም፡፡ በኢስታንቡል ድልድዮች እየጓጓን፣ በእነ ኒው ዮርክ ህንጻዎች እየጓጓን፣ በእነ ዴንማርክ የደስተኝነት ጣራ እየጓጓን፣ በስካንዲቪያ አገራት የሰላም አየር እየጓጓን፣ በእነ ታይላንድ ሆስፒታሎች እየጓጓን…በሁሉም እየጓጓን መኖር አንችልም፡፡ “እነሱ ሊያደርጉት ከቻሉ፣ እኛም ማድረግ እንችላለን” ማለት መቻል አለብን፡፡--”…