ባህል
ደጋግመን ስንናገር ሁላችንም ልንነቃ ይገባል!! ጎበዝ! በል ተነስ! ጊዜ የለንም!! መሣይ መኮንን የህወሀት የፕሮፓጋንዳ ማሽኖችና በሽርክና የሚሰሩ የውጭ ሚዲያዎች የመጨረሻ ነው ያሉትን የሽብር ወሬ ለማሰራጨት እየተዘጋጁ ነው። ከወዲሁም አንዳንድ ሀሰተኛና ህዝብን ያሸብራል ያሉትን መረጃ መልቀቅ ጀምረዋል። እነሱ ዒላማ ያደረጉት ሀገርን…
Read 1850 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ነህ?ምስኪን ሀበሻ፡— ደህና አይደለሁም አንድዬ! ደህና አይደለሁም!አንድዬ፡— ረጋ በል፣ ግዴለህም ረጋ በል። ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! እንዴት አድርጌ ነው ረጋ የምለው! ያለንበትን ሁኔታ እያየኸው፣ እያወቅኸው እንዴት አድርጌ ነው ረጋ የምለው!አንድዬ፡— እኮ፣ ረጋ ካላልክ…
Read 1645 times
Published in
ባህል
የጥፋቱ ሀይል፤ ዛሬም እንደ ትናንቱተቦርን በየነ ይህ የሆነው ከ33 ዓመታት በፊት ነው!“እንዴት አላማጣን የመሰለ ቦታ ይለቀቃል? እንዴት እንደ ግራካሶ የመሳሰሉ ቦታዎች ይተዋሉ? በሚል ብዙ ተከራከርኩ። እንግዲህ እምቢ ካልክ ያንተ ፋንታ ነው አሉኝ። ከዛ የሶቪየት አማካሪዎችን ሎቢ አደረጉብኝ። በዚህ አይነት ትግራይ…
Read 1862 times
Published in
ባህል
ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፤ አሁን አሁን እኮ የሆነ መሥሪያ ቤትን ዓመታዊ እቅድ ምናምን ስንሰማ፣ “ይህን ሁሉ በዓመት የሚሠሩት፣ ገንዘቡ ከየት ነው የሚመጣው፣ የወርልድ ባንክን ካዝናዎች በቁጥጥር ስር አደረጉ እንዴ!” ልንል ምንም አይቀረን!-; እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘አሁን እኮ “ገንዘብ ስጠኝ...” ማለት ብቻ አይበቃም፣…
Read 1936 times
Published in
ባህል
ከትናንቱ ስህተት ምን ያህል ተምረናል? ሙሼ ሰሙ ከ5 በላይ ትልልቅ ስታዲየሞችና ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በርካታ ኳስ ሜዳዎችን ያስገነባችው ኢትዮጵያ፣ አንዱም ስታዲየሟ ደረጃውን የጠበቀ ስላልሆነ፣ ብሔራዊ ቡድናችን ጨዋታውን ከኢትዮጵያ ውጭ እንዲያደርግ መወሰኑን ከስፖርት ዞን አነበብኩ። ክስተቱ ለስፖርት ማህበረሰብም ሆነ ለሀገር ሀዘንና ውርደት…
Read 1787 times
Published in
ባህል
የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እውነታ? ጌታሁን ሔራሞ አንዳንዶቻችን... የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እውነታን (Realism) መከተል ነው... የሚለውን ማጠቃለያ በተሳሳተ መልኩ የተረዳን ይመስለኛል፤ ማለትም እውነታውን በቀጥታ ከኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ ሁኔታ ጋር እናቆራኘዋለን። የአሜሪካ እውነታ ግን እሱ አይደለም። ለምሣሌ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ ሕዝብ…
Read 2474 times
Published in
ባህል