ባህል
“እግርህ እስኪነቃ ብትሄድ እኔን የመሰለች አታገኝም”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ጣልያኖች ምን ይላሉ አሉ መሰላችሁ…“የቼዝ ጨዋታ ሲጠናቀቅ የወታደሩም የንጉሡም ጠጠሮች የሚከተቱት አንድ ሳጥን ውስጥ ነው፡፡” እናማ…አንድ ሳጥን ውስጥ እንደምንገባ እየዘነጋን ለራሳችን የማይገባ የተጋነነ ግምት እየሰጠን እንዳይሆን፣ እንዳይሆን የሚያደርገን በዝተናል፡፡ የምር ግን…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ ዘንድሮ…
Read 5272 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፬ ዛሬ ደግሞ ፊኒክስ - አሪዞና ነኝ፡ ኢትዮጵያዊያኑ ከሃይማኖት፣ ከተፈጥሮና ከባህል ካፈነገጡ ድርጊቶች ለመሸሽና ልጆቻቸውን ከአገራቸው ባህል ጋራ ለማስተሳሰር በያሉበት ቦታ ትንሿን ኢትዮጵያ ለመፍጠር ይሞክራሉ፡፡ አሪዞና - ፊኒክስ በቆየኹበት ወቅት ያስተዋልኹት ይህንኑ ነበር፡፡ ከመቶ ዓመት በፊት የተቆረቆረችው…
Read 5315 times
Published in
ባህል
‘ሲስተም ፌይለር’… እንዴት ሰነበታችሁሳ!የካቲት ተጋመሰሳ! (“ገንዘብ መቁጠር ሲያቅትህ ወር ቁጠር…” ያልከኝ ወዳጄ…አሁን፣ አሁን እየገባኝ ነው!)ስሙኝማ…ግራ እየገባን ያለ ነገር አለ፡፡ ይሄ ቴክኖሎጂ ምናምን የሚሉት ነገር..አለ አይደል ጥቅሙ ሥራን ማቅለልና መልክ ማስያዝ፣ የእኛንም መጉላላት ለማስቀረት አይደል እንዴ! ዓለም ስንት ሥራ እየሠራ ባለበት…
Read 6048 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ቁጥሮች አንዳንድ ጊዜ ሙሉውን ታሪክ ላይገልጹ ይችላል፡፡ ብሔራዊ ቡድናችን አንድ አግብቶ ሰባት ቢገባበትም ከቁጥሮች ይልቅ ትክክለኛ ስዕሉን የሚያሳየው ሜዳ ላይ የነበረው ሁኔታ ነው፡፡ ሜዳ ላይ ደግሞ ባየናቸው ሁኔታዎች ልጆቻችን ያለባቸውን የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች የልምድ ማነስ፣ የነበረባቸውንና እኛ ልንገምት እንኳን…
Read 4912 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፫ ከአትላንታ ወጥቼ ሬኖ-ኔቫዳ ገብቻለሁ፡፡ይህች ከተማ እንደ ላስቬጋስ ታላቅ አትሁን እንጂ እንዳቅሟ የደራች የቆማሪዎች ሀገር ናት፡፡በመሀል ከተማዋ ከ12 በላይ ታላላቅ ቁማር ቤቶች አሏት፡፡ቆማሪዎቿ ከካሊፎርኒያ ጭምር እንደሚተሙባት በየቁማር ቤቶቹ መኪና ማቆሚያ ቦታ ላይ የተደረደሩት የመኪና ሰሌዳ ቁጥሮች ይናገራሉ፡፡የከተማዋ…
Read 5575 times
Published in
ባህል
መልክአ፣ ኢትዮጵያ ፪ አሁንም ከአትላንታ ጆርጅያ አልወጣኹም፡፡ ባለፈው ሣምንት ጽሑፌን ለዛሬ ያቆየኹት በራቁት ዳንስ ቤት (Strip Club) ውስጥ በአግራሞት ስለተመለከትኋት ሐበሻዊ - መልክ - ራቁት - ደናሽ ልተርክላችኹ ቀጠሮ ይዤ ነበርና ከዚያው ልቀጥልላችኹ፡፡ ዓርብ እና ቅዳሜ የአሜሪካኖቹ የመዝናኛ ዕለታት ናቸው፡፡…
Read 11268 times
Published in
ባህል