ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የፈረንጅ ወዳጅ ‘ሲፋቅ’ ምን እንደሆነ አየነው አይደል!“ወ/ሮ እከሊት እንደው ሁልጊዜ እጠይቅሻለሁ እያልኩ እርስት እያደረግሁት--”“ምኑን?”“ያቺ ልጅሽ እንዴት ነች? እንደው እዛ ሰው ሀገር ተመችቷት ይሆን?!”“የትኛዋን ነው የምትዪኝ?”“ያቺ እንግሊዝ ሀገር ያለችው…”“እስከዛሬ አልነገርኩሽም እንዴ!”“ምኑን?” “እሷማ ፈረንጅ አገባች እኮ…”እልልልልልል! ለእንደዚህ አይነት ዜናማ ለንደን ድረስ…
Read 1454 times
Published in
ባህል
“--በዓለማችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በምስራቅ አፍሪካዋ ሀገር፣ አንድ ግለሰብ በራሱ ላይ እድሜ ይፍታህ ፈረደ!” በዚህ ሰበር ዜና ሲ.ኤን.ኤን. ስንት ተመልካች ባማለለ ነበር፡፡ ቤኪ አንደርሰን የበቀደሙን አይነት ‘ቃለ መጠይቅ’ ከምታደርጊ፣ እንደዚህ አይነት ‘ወሬ’ እስኪገኝ ብትጠብቂ ባልተጠቋቆምንብሽ! ነበር፡፡--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ፣ ምን ችግር…
Read 1622 times
Published in
ባህል
ደጋግመን ስንናገር ሁላችንም ልንነቃ ይገባል!! ጎበዝ! በል ተነስ! ጊዜ የለንም!! መሣይ መኮንን የህወሀት የፕሮፓጋንዳ ማሽኖችና በሽርክና የሚሰሩ የውጭ ሚዲያዎች የመጨረሻ ነው ያሉትን የሽብር ወሬ ለማሰራጨት እየተዘጋጁ ነው። ከወዲሁም አንዳንድ ሀሰተኛና ህዝብን ያሸብራል ያሉትን መረጃ መልቀቅ ጀምረዋል። እነሱ ዒላማ ያደረጉት ሀገርን…
Read 1851 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ነህ?ምስኪን ሀበሻ፡— ደህና አይደለሁም አንድዬ! ደህና አይደለሁም!አንድዬ፡— ረጋ በል፣ ግዴለህም ረጋ በል። ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! እንዴት አድርጌ ነው ረጋ የምለው! ያለንበትን ሁኔታ እያየኸው፣ እያወቅኸው እንዴት አድርጌ ነው ረጋ የምለው!አንድዬ፡— እኮ፣ ረጋ ካላልክ…
Read 1648 times
Published in
ባህል
የጥፋቱ ሀይል፤ ዛሬም እንደ ትናንቱተቦርን በየነ ይህ የሆነው ከ33 ዓመታት በፊት ነው!“እንዴት አላማጣን የመሰለ ቦታ ይለቀቃል? እንዴት እንደ ግራካሶ የመሳሰሉ ቦታዎች ይተዋሉ? በሚል ብዙ ተከራከርኩ። እንግዲህ እምቢ ካልክ ያንተ ፋንታ ነው አሉኝ። ከዛ የሶቪየት አማካሪዎችን ሎቢ አደረጉብኝ። በዚህ አይነት ትግራይ…
Read 1865 times
Published in
ባህል
ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፤ አሁን አሁን እኮ የሆነ መሥሪያ ቤትን ዓመታዊ እቅድ ምናምን ስንሰማ፣ “ይህን ሁሉ በዓመት የሚሠሩት፣ ገንዘቡ ከየት ነው የሚመጣው፣ የወርልድ ባንክን ካዝናዎች በቁጥጥር ስር አደረጉ እንዴ!” ልንል ምንም አይቀረን!-; እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘አሁን እኮ “ገንዘብ ስጠኝ...” ማለት ብቻ አይበቃም፣…
Read 1939 times
Published in
ባህል