ባህል
በገና ወዳገርቤት!! ዘማቹ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለም ላይ ተበትነው ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን /diaspora/ እና ለኢትዮጵያውያን ወዳጆች ቢያንስ 1 ሚሊዮን ሞልታችሁ፣ እዚህ በሃገር ቤት የገና በአልን ታህሳስ 29 ቀን 2014 አብረን እናክብር ሲሉ በፌስ ቡክ ገፃቸው ተጣሩ! ዐቢይ ከጦር…
Read 1920 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“የእኛ ሙሽሪት ኩሪባቸው በእንግሊዝ አናግሪያቸው፣” ይባል ነበር፡፡ በ‘እንግሊዝ’ መናገር የኩራት ምንጭ ነበር፡፡ እኔ እንደውም ምን ይመስለኛል መሰላችሁ...አለ አይደል... ሚስተር ባል ‘ሲፕ’ ላይ ከወዳጆቹ ጋር ሲጨዋወት በሆነ ነገር ነቆር ያደርጉት የለ፣ ምን የሚል ይመስለኛል መሰላችሁ...“አዳሜ ሁሉ እንዲህ የምትለፈልፊው ቅናት ይዞሽ…
Read 1767 times
Published in
ባህል
አገራችንን በአንድ ትልቅ ቤት፣ ሰፊ ግቢ ብንመስላት፣ በቤቱ ትልቅነትና በግቢው ስፋት የሚቀኑት በዙሪያው ያሉት ናቸው። እነሱ አሻግረው ወደ ቤቱ ሊያዩ ይችላሉ። የቤቱ ባለቤቶች የጎረቤታቸውን ትናንሽ ቤቶች እያዩ ያናንቁ እንደሆን እንጂ የራሳቸው ትልቅ ቤትና ሰፊ ግቢ አይታያቸውም። በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ…
Read 1660 times
Published in
ባህል
የ79 ዓመቷ የዕድሜ ባለጸጋ ወ/ሮ ደስታ ደጀኔ አቦዬ ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ የሚሆን ጊዜያቸውን ያሳለፉት በልጅነት ዕድሜያቸው በተማረኩበት የባህል አልባሳት ዲዛይን ሥራ ላይ ነው፡፡ በታዳጊነት ዘመናቸው ትምህርታቸውን አቋርጠው በጀመሩት በዚህ ሙያ በአገር አቀፍና በዓለማቀፍ ደረጃ ትላልቅ ሽልማቶችና ዕውቅና አግኝተውበታል፡፡ ወ/ሮ ደስታ…
Read 1828 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...ዘንድሮ እኮ ግርም የሚል ነው፡፡ ስንቱን ጉድ እያየን እኮ ነው! እነኚህ የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉ፣ ያለእኛ እውነት ተናጋሪ ላሳር ሲሉ የነበሩ የዓለም ሚዲያዎችን የሞላው ለካስ ምድረ ቀጣፊ ነውና! ኧረ ‘ሼም’ ነው! የበፊት ወሬያችን...“ስማ፣ ትናንት ማታ ሲ.ኤን.ኤን አየህ?”“አላየሁም፣ ያመለጠኝ ነገር…
Read 1649 times
Published in
ባህል
ታሪክን እንደ ትምህርት ቤት ጌታሁን ሔራሞ ሱከራኖ እ.ኤ.አ. ከ1945-1967 የኢንዶኔዥያ ኮሚኒስት መሪ ነበር፤ ከደች የቅኝ አገዛዝ ማክተም በኋላ የመጀመሪያው የኢንዶኔዥያ ፕሬዚዳንትና የነፃነትም ታጋይም ነበር። ሱከራኖ የለውጥ ረሃብተኛ፣ አብዮተኛና የኢንዶኔዥያ ብሔርተኝነት አቀንቃኝም ነበር። (ከሥር ምስሉ ተቀምጧል)የወቅቱ 34ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት አይዘንሐወርና የሲ.አይ.ኤ.…
Read 1522 times
Published in
ባህል