ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…አንድ በጣም የቸገረን ነገር አለ…ለምንድነው ሁልጊዜ ወጥተንም፣ ወርደንም ሌላው ሰው ያደረገውን እኛም ማድረግ የምንፈልገው! አይገርማችሁም! ፉክክር አይሉት፣ መንፈሳዊ ቅናት አይሉት፣ ጤናማ ውድድር አይሉት…ያኛው ስላደረገው ብቻ ሌሎቻችን ‘ኮፒ ፔስት’ ለማድረግ ስንሽቀዳደም የምር ቀሺም ነገር ነው፡፡አንድ ወዳጄ የነገረኝን አባባል ስሙኝማ…“ባለ እንጨት…
Read 4761 times
Published in
ባህል
...በዚያም ወራት ደጃች ብሩ፤ ጭልጋ አርባ አምባ ታስሮ ሳለ፣ ሚሽቱ ወይዘሮ የውብዳር ከእልፍኝ አሽከሮቿ አንዱን መልምላ ውሽማ አበጅታ ነበረ፡፡ ይህን ነገር ደጃች ብሩ በሰማ ጊዜ አዘነ፡፡ በበገና እንዲህ ብሎ አለቀሰ፡፡ ...“መከራን በሰው ላይ እንዲያ ሳቀለው፣ምንኛ ከባድ ነው እኔ ብይዘው፡፡ መከራ…
Read 9591 times
Published in
ባህል
የዛሬ 30 ዓመት 4ሺ ቤተ እስራኤላውያን በሱዳን በረሃ አልቀዋል ባለፈው ወር ግንቦት 20 የደርግ ሥርዓት የተገረሰሰበትና የፖለቲካ ስርዓቱ የተለወጠበት 23ኛ ዓመት ብዙ ሺ የአዲስ አበባ ነዋሪ በታደመበት በስቴዲየም ተከብሯል፡፡ በዚሁ ቀን በእስራኤል ኢየሩሳሌም ውስጥም ቤተ እስራኤላውያን ዕለቱን አክብረውት ውለዋል፡፡ በእርግጥ…
Read 3196 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሰኔ ቀደመ ሰኞ ተከተለ! ለነገሩ ‘ሰኔና ሰኞ’ በቋሚነት ከገጠመ ስንት ጊዜያችን!ስሙኝማ…በታሪካዊቷና ‘ታሪከኛዋ’ ከተማችን አንድ ክፍል ነው አሉ፡፡ እናላችሁ… ዕድሜያቸው ወርቅ ኢዮቤልዩን ‘አስከንድቶ’ ያለፈ ሴቶች (ቤተሰብና ሥራ ያላቸው!) በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በአካባቢው ዘንጠው ይቆማሉ አሉ፡፡ እና ‘ፒክ የሚያደርጓቸው’ ደግሞ… አለ…
Read 5197 times
Published in
ባህል
የአውራምባ ማህበረሰብ የተመሰረተበት 42ኛ ዓመት ከሰኔ 1 ጀምሮ ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ገነት ሆቴል በድምቀት ይከበራል፡፡ ለሶስት ቀናት “ቱሪዝም ለተሻለች ኢትዮጵያና ለአለም አቀፍ መግባባት” የሚለውን መሪ ቃል በማንገብ የሚከበረው በአል ሰኔ 1 ቀን በማርሽ ባንድ በመታጀብ የመክፈቻ ስነ-ስርአቱ የሚከናወን ሲሆን…
Read 2792 times
Published in
ባህል
እንዴት ከረማችሁሳ!ዘንድሮስ ለጉዴ ቁመቴ ረዘመያም አገር ያም አገር ይታየኝ ጀመረ፣ይሉ ነበሩ አያቶቻችን፡፡ እንዴት አሪፍ አባባል ነች!! ልክ አሁን ላለንበት ጊዜ ‘በልክ የተሠራች’ አትመስልም! እንዲሁ ነው የዘንድሮ ነገራችን… አለ አይደል… ‘ከመሬት ተነስቶ’ “ያም አገር፣ ያም አገር ይታየኝ ጀመረ…” የሚለው ቁጥር እየበዛ…
Read 4789 times
Published in
ባህል