ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ማይኬን ይዤ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ለማናገር ብቅ ማለቴን ለማሳወቅ ያህል ነው፡፡ የመጀመሪያው እንግዳዬ በእድሜ ጠና ያሉ ናቸው፡፡ጋዜጠኛው፡— እንግዳዬ ስምዎን ቢነግሩኝ?እንግዳ አንድ፡— ቢገርመው ታዘበ፡፡በለው! በቃ፣ ሲገርማቸው ጊዜ፣ የሚያደናግሩ ነገሮች ቢበዙባቸው ጊዜ ሊያደርጉ የሚችሉት ትልቁ ጉልበታቸው መታዘብ ነው፡፡ አሁን ብዙ…
Saturday, 04 July 2020 00:00

“ሆድ የባሰው…”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ …የሰሞኑ ዝናብ አንዴት ነው? ክረምትዬው ቀድሞ መግባቱ ነው እንዴ! አንድ የሆነ ፌዘኛ ወዳጅ ነበረን… አሁን መዓት ወንዝ ተሻግሮ የሚወደው ጨጨብሳ የሌለበት አገር ነው፡፡ ስለክረምት ሲወራ ምን ይል ነበር መሰላችሁ? “የአፍሪካ ኑሮ ዘላለም ክረምት ነው…” ሳሊም ነው ማነው የሚሏቸው…
Rate this item
(3 votes)
“ውዝፍ እዳቸውን በጊዜ የማይከፍሉ ደንበኞች ላይ እርምጃ እንወስዳለን…” ማለት ግን ጠብ ነው፡፡ ልክ ነዋ…እዚህ ሀገር እኮ በ“እርምጃ ይወሰዳል” ስም ስንትና ስንት ነገር ተደርጓል፡፡ እናማ ካልጠፉ አነጋገሮች “እርምጃ ይወሰዳል” ማለት አሪፍ አይደለም፡፡-- እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰኔም ይኸው ከአጋማሹ ተሻገረ አይደል! “ሰኔ ሠላሳ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ዛሬ ደግሞ ምነው ጩኸት፣ ጩኸት አለህ!ምስኪን ሀበሻ፡— ምን ላድርግ ብለህ ነው አንድዬ! ምን ላድርግ ብለህ ነው! ጮሄም አልሆነልኝም፡፡አንድዬ፡— ደግሞ ዛሬ ምንድነው የማየው! አንደኛህን የሰፈርህን ሰው በሙሉ አስከትለህ መጣህ! ይሄ ሁሉ ሰው ምንድነው? ምስኪን ሀበሻ፡— በምን…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት-ሰነበታችሁሳ ሰኔና ሰኞ ገጠመ አይደል! ያው እንግዲህ ሲባል ስለምንሰማ ነው! ግን… አለ አይደል…በ“ሰኔና ሰኞ ገጠመ” አይነት እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ‘የተጻፈልን ነው’ በሚል ልናደርግ ከሚገቡን ነገሮች መዘናጋቱ አሪፍ አይደለም:: የምትሆነውን እያንዳንዷን ነገር ከእድልና ከመርገምት ነገር ጋር እያስተሳሰርን መዘናጋቱ ብልህነት አይሆንም፡፡…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ቃለ መጠይቁ ቀጥሏል፡፡ እናማ… ቃለ መጠይቅ ማድረግን በተመለከተ ‘የሚናገረው ሃሳብ የሌለውን ሰው ቃለ መጠይቅ ስለማድረግ’ የሚል መጽሐፍ ይጣፍልንማ! የምር ግን…መአት ቃለ መጠይቅ ወንፊት ላይ ተደርጎ ቢጣራ፣ ስር ያለው ትሪ ምንም የተጣራ ነገር ስላማያርፍበት፣ በውሀና በሳሙና ሙልጭ ተደርጎ…