ባህል

Rate this item
(2 votes)
"የምር ግን...አለ አይደል...ትረምፕ ሳይታወቃቸው በአንድ በኩል ለዓለም ውለታ ውለዋል...አማሪካን ተፋቀቻ! ስትፋቅ ሌላ ሆና ተገኘቻ! እነኛ በትንሽ ትልቁ በ“ማእቀብ እንጥላለን!” “እርዳታ እናቋርጣለን!” ምናምን እያሉ ጣታቸውን የሚወዘውዙብን የዲሞክራሲ ጡት አባቶች፣ የዲሞክራሲ ክርስትና አባቶች፣ የዲሞክራሲ ነፍስ አባቶች-" እንዴት ሰነበታችሁሳ!የአገልግሎት ክፍያ ማእከል ነው። በርካቶች…
Rate this item
(1 Vote)
ጀርመናዊው ሕፃን ካርል ሀይንትዝ በም በመጋቢት ወር 1921 ዓ.ም ሲወለድ፤ ካርልን በ19 ዓመት የምትበልጠው ኢትዮጵያዊቷ ጉብል ዘምዘም ገርቢ፤ በአዲስ አበባ አራዳ ገበያ፣ አረቦች ከውጭ ሀገራት የሚያስመጡትን ሰሀንና መሰል ሸቀጣ ሸቀጥ ተቀብላ በመቸርቸር ትተዳደር ነበር። ልጅ ካርል ሀይንትዝ በም ዕድሜው ለትምህርት…
Saturday, 07 November 2020 13:44

ከዕለታት አንድ ቀን...

Written by
Rate this item
(4 votes)
 "እናላችሁ... ሚዲያው ላይ በሉት፣ በፖለቲካው መንደር በሉት፣ በስብሰባ አዳራሽ በሉት፣ በማህበራዊ ሚዲያ በሉት፣ በዘመድ ጉባኤ በሉት...አለ አይደል... “ውሸት ለመናገር አትሻም ምላሴ፣” አይነት ‘ፕሪሚቲቭ’ ዘፈን አይሠራም፡፡ (እንደውም “ያለፈውን ናፋቂ!” በሚል ባያስከስስ ነው!)..." እንዴት ሰነበታችሁሳ!ፈጣሪ ይቺን ሀገር በቃሽ ይበላትማ! ስሙኝማ...እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Rate this item
(0 votes)
(ጣናን ከእንቦጭ ለመታደግ ሲሉ ህይወታቸውን የገበሩ ሁለት ግለሰቦች የክብር ኒሻን ተሸላሚ ሆነዋል) የዘንድሮ ጣና ማህበራዊ ሽልማት “ትኩረት ለጤና፤ ትኩረት ለጣና” በሚል በእንቦጭ የተወረረውን ጣናን ለመታደግ፣ በኮቪድ-19 ዙሪያ የማህበረሰቡን ግንዛቤ አግኝቶ ራሱን ከአስከፊው ወረርሽን እንዲጠብቅ ሳይታክቱ በማህበራዊ ሚዲያ መረጃ ሲያጋሩ፣ ማህበረሰቡን…
Rate this item
(2 votes)
 "እኛን በተመለከተ “እውነት እኮ ዓለም ባንኩም፣ አይኤምኤፉም፣ ለጋሹም፣ አበዳሪውም ሁሉ---ለካይሮ እየወገነ፣ ይቺን ምስኪን ሀገር ሲበድል ኖሯል...” የሚል ፖለቲከኛ፤ ኦቫል ኦፊስ አጠገብ ይደርሳል ብሎ ማሰብ አሪፍ ነገር አይደለም፡፡ ውገናው በትረምፕ ዘመን አልተጀመረም፣ እሳቸው ሲሄዱም አያበቃም፡፡ ይሄ ነው የዛች ሀገር ፖለቲካ--" እንዴት…
Monday, 19 October 2020 00:00

‘ፈረንጅ ነፍሴ’

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል፤.... ውሸት መናገር፣ ነጩን ነገር ጥቁር ነው ብሎ ድርቅ ማለት ምናምን በቃ ሁላችንን የሚያመሳስል ባህሪይ ሊሆን ነው ማለት ነው! ውሸት መናገር እንደ ቀድሞው አንገት ማስደፋቱ ቀርቷል፡፡ ሀሰት መናገር እንደ ቀድሞው ማሸማቅቁ ያበቃለት ይመስላል፡፡ ከእኛ ምድር ቤት…