ባህል
የምትጮህለት እንጅ፣ የምትጮህበት አይደለም! ጌታቸው ሽፈራው አሸባሪው ትህነግ ያኔ ድሮ ወደ መሃል ኢትዮጵያ ሲመጣ በአደባባይ የታገለ ሰው ነው። የአዲስ አበባ ወጣት ብሶቱን የሚተነፍስለት ሲያጣ ጮህ ብሎ የተናገረለት ታማኝ ነበር። ፖለቲከኛ አልነበረም፣ አርቲስት ለመንግስት በሚያለቀልቅበት ሀገር አርቲስቱ ታማኝ ነው ድምፅ የሆነው፣…
Read 1604 times
Published in
ባህል
ጎባጣው ትዳሬ በእውቀቱ ስዩም በየሳምንቱ ቅዳሜ አንድ መርህ አለኝ፤ ያገርቤትም ሆነ የውጭ አገር ፖለቲካ ዜና እጦማለሁ፤ ኪነጥበብና ማህበራዊ ጉዳይ ላይ እጣድና ነፍሴን አለመልማታለሁ፤ በዚህ መሰረት፥ ቅድም ዩቲዩብ ላይ ስርመሰመስ ቆየሁ፡፡በቀደም አንድ የሞሮኮ ዜጋ የሆነ ዘፋኝ “ሊጋባው በየነ” የሚለውን ዘፈን በራሱ…
Read 1648 times
Published in
ባህል
ኢትዮጵያ ስታራምደው የነበረው ፌዴራሊዝም የሕብረ-ብሔራዊ (Multinational) ፌዴራሊዝምን መስፈርትን ያሟላ አይደለም! ጌታሁን ሔራሞ መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሠረት አፈጉባዔው አቶ ታገሰ ጫፎ ትናንት አስታውቀዋል፣ ከዚሁ ጋር ተያይዞ፦ አሁን ያለው ሕገመንግሥት...በተለይም ክልላዊው ኦቶኖሚው... ዜጎችን በሀገራቸው ነባርና መጤ በማለት ለሁለት የከፈለ መሆኑ ይታወቅ! ሕገ…
Read 1444 times
Published in
ባህል
አሜሪካ ልክ ልካችንን ነገረችን! ዘውድአለም ታደሠ (አማን መዝሙር) አሜሪካ በኤምባሲዋ በኩል “ልካችሁን እወቁ” ብላናለች። «እናንት መናጢ ድሆች» ብላ ሰድባናለች። ወገን ተዋርደናል።ሲያንቀለቅለን “USAID ለህዝቡ እያለ ጁንታውን ይቀልባል” ብለን ከሰን ነበር። ምነው አፋችንን በቆረጠው። አሜሪካ ዛሬ በፌስቡክ ገፅዋ አስገባችልን። (ኩሩው የጦቢያ ህዝብ…
Read 1609 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ ደስ የምትል የታላቅ ቅናሽ ነገር አለች... “እውነተኛ ታላቅ ቅናሽ!” የምትል። የምር ግን... አለ አይደል....ለእነኚህ ሊጨበጨብ ይገባል፡፡ አሀ...ሲያምኑስ! “ታላቅ ቅናሽ ስንላችሁ የነበረው ፌክ ነው፤ የአሁኑ ግን እውነተኛው ነው፣” ወይም በዘመኑ ቋንቋ “ፕራንክ ስናደርጋችሁ ነበር!” ብለው ራሳቸው ሲያምኑስ! እናማ...በቦተሊካውም፣ በምኑም…
Read 1416 times
Published in
ባህል
‹‹መጀመሪያ እንደ ሰው፤ ከዚያ እንደ ፈረንሳዊ አስባለሁ›› “Back to virginity” የምትል የቆየች የእንግሊዝኛ ግጥም ነበረች፡፡ ርዕሷን እወደዋለሁ፡፡ ምናልባት ሊታሰብ እንጂ ሊሆን የማይችል ነገር ስለሚመስል ይሆናል:: ነገር ግን ‹አይሞከሩም› የተባሉ ብዙ ነገሮች ‹መሞከር› ብቻ ሳይሆን ተችለዋል፡፡ ሀሳብ ላይ ደግሞ ቀላል ነው፤…
Read 1227 times
Published in
ባህል