ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! የጉያሽ ቁስል ለዘመን ሲድን ሲያገረሽ ያመመን አይቀርም አልሽርም እንዳለ አይዞሽ እማማ ቀና በይ ቀን አለ፡፡የምትል ግሩም ስንኝ አንድ ዘፈን ውስጥ አለች፡፡ አዎ...“ቀና በይ ቀን አለ፣” ከማለት የበለጠ ምን ተስፋ ሊኖር ይችላል፡፡ሚያዝያውም እየተገባደደ ነው፡፡ ስምንተኛው ወር ማለት ነው፡፡ የሰሞኑ…
Read 1409 times
Published in
ባህል
ሸበተ መሰለኝ! (በድሉ ዋቅጅራ) ሸበተ መሰለኝ፣ እውቀትም አረጀ፤ጡት ተጣባውና፤አበልጅ ሆኑና፤ከድንቁርና ጋር፣ በወግ ተወዳጀ፡፡ብርሃኑ ጠፋ፣ አይኑ ደነገዘ፤መቅኒው በረዶ ሆነ፣ በቁሙ ፈዘዘ፡፡ይኽው እውቀት ጃጅቶ፤ከድንቁርና ላይ፣ በሊዝ ቦታ ገዝቶ፤ጎጆ ቀለሰና፣ መስሎ ጎረቤቱን፤ፀሐዩን ይሞቃል፣ እያሻሸ ሪዙን፡፡መጥኔ ለዚች ሀገር!‹‹የት ይደርሳል›› ስንል በወጣትነቱ፤እዚህ እቅርባችን፣ ይኽው ተመልከቱ፤እውቀት…
Read 1976 times
Published in
ባህል
ቢዝነስ አዋቂው ዊሊያም ሪግሊ ለ8.5 ሚ. አሜሪካውያን መስቲካ በነጻ አስቀምሷል ዋሲሁን ተስፋዬ ዊሊየም ሪግሊ፤ በአሜሪካን ፔንስልቫንያ የተወለደና ፡ እስካሁንም በአለም ላይ ቁጥር አንድ ተሻጭ ማስቲካዎች መሀከል አንዱ የሆነው የሪግሊ ባለቤት ነው ።በልጅነቱ በአባቱ የሳሙና ፋብሪካ ውስጥ በትርፍ ጊዜው ይሰራ ነበር…
Read 2854 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ከፈረንጅ ጽሁፍ ላይ ያገኘኋትን ነገርዬ እዩልኝማ፡፡ በአንድ ወቅት የሆነ ሰው አንድ በጣም አዋቂ የሚባሉ አዛውንት ዘንድ ይሄድና ጨነቀኝ የሚለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል፡፡ በነገራችን ላይ ሰውየው ባለትዳር ቢሆንም፤ በድብቅ ደግሞ ቅምጥ ነበረችው፡፡ “አንድ ነገር ጨንቆኝ እንዲያማክሩኝ ፈልጌ ነው፡፡ አንደኛውን ተሰብስቤ…
Read 1368 times
Published in
ባህል
ኢድ ሙባረክ! እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...አብሮ አደግ ‘ዳያስፖራ’ እና ‘ግራ የገባው’ የሀገር ልጅ ለመጨረሻ ጊዜ ከተነጋገሩ ረጅም ጊዜ ከርመው ነው ሰሞኑን “ሀሎ!” የተባባሉት፡፡ ለነገሩ ‘ግራ የገባው’ የሀገር ልጅ አሁን፣ አሁን ብዙ የውጭ ጥሪ አያገኝም፡፡ ቀደም ሲል በአስራ አምስት…
Read 1621 times
Published in
ባህል
እስቲ ስለ ሞት እናውጋአቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀልሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም…
Read 1312 times
Published in
ባህል