ባህል
ሀገር እንጠብቅ ህዝብን እናገልግል ያሉ፣ ቀን ገበሬ ማታ ደግሞ ጠባቂ ሆነው ለሃያ አመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የኖሩ፣ ሃሩሩ አቃጠለኝ በቃኝ፣ ብርዱ አቆረፈደኝ ይቅርብኝ ሳይሉ፣ ሌትና ቀን፣ በጋና ክረምት፣ ቆላና ደጋ እያሉ ስለሀገር መስዋዕትነት የከፈሉ፣ ስለህዝብ የተንገላቱ፣ ስለኢትዮጵያ የደከሙ የሰሜን እዝ…
Read 1372 times
Published in
ባህል
“--እሺ ቆይ አየርላንድ ምን አደረግናት! (ኸረ የሰው ስም አይደለም! ሀገር ነች፡፡) አማሪካን ምን አደረግናት!.... አውሮፓ ህብረት የሚባሉትን ምን አደረግናቸው! ይፈቀድልንና አንድ ነገር እንበል...ክፉ የሚያስቡብን ሁሉ ጦሳችንን ይዘው ጥርግ ይበሉ! (አሀ...በሆዳችን ይዘን እንፈንዳ እንዴ!)---” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው... አሁንም ማታ፣ ማታ “ለአንቺም…
Read 1497 times
Published in
ባህል
Saturday, 29 October 2022 12:40
“ሰው የተፈጠረው እንደ ሳዲዮ ማኔ በማህበረሰቡ ውስጥ ለመመላለስ ነው”
Written by Administrator
“...ዛሬ ግን በእግር ኳስ ባገኘሁት ገቢ ህዝቤን መርዳት እችላለሁ። ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን ገንብቻለሁ ፣ በከፋ ድህነት ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ልብስ፣ ጫማ፣ ምግብ አቀርባለሁ ። በተጨማሪም፣ በጣም ድሃ በሆነ የሴኔጋል ክልል ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁሉ በወር 70 ዩሮ እሰጣለሁ። “ከወደ ጥቁሮቹ…
Read 1736 times
Published in
ባህል
በታላቅዋ ብሪታንያ መዲና ለንደን ላይ ሲኖሩ፣ ሰላሣ ዓመታትን ያስቆጠሩትና ሰሞኑን በብሪታንያ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን BBC ከፍተኛ እውቅናን ያገኙት አቶ ምንተስኖት መንገሻ፤ ሰሞኑን በአዉሮጳ በተለይም በብሪታንያ ጋዜጦችና ብዙኃን መገናኛዎች እየቀረቡ ተሞክሯቸውን እያጋሩ ነው። ይህን ነገር ለመታወቅ ብለው እንዳልሰሩትም ይናገራሉ።በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በመምህርነት…
Read 1504 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፣ በግለሰብ ደረጃ ስናወራ እንኳን እኮ አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ አሀ...ከምንም ጋር ያልተያያዘ፣ “ከጀርባ የሆነ ሴራ አለበት፣” ምናምን ለማለት እንኳን ዕድል የማይሰጥ የራሳችሁን ሀሳብ መስጠት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ወይም እኮ የሆነ ነገር ሲነግሩን...አለ አይደል...“እዚህ ላይ የአንተን…
Read 1382 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ሰነበትክ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- ምንም አልል አንድዬ፤፣ ምንም አልል።አንድዬ፡- ምን እንደሚናፍቀኝ ታውቃለህ?...ምስኪኑ ሀበሻ፡- እንዴ አንድዬ፣ አንተም የሚናፍቅህ ነገር አለ!አንድዬ፡- ምርመራውን ተወኝና፤ ምን ይናፍቀኛል መሰለህ? ሙሉ ለሙሉ “ደህና ነኝ” ብለህ የምትመልስበት ጊዜ።ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ደህና ነኝ…
Read 1233 times
Published in
ባህል