ባህል
የጌታቸው ረዳ የ”R2P” ትርጓሜ ግትርነት ጌታቸው ረዳ “The African Report” ላይ በዲሴምበር 21 2021 “Ethiopia: UN Commission is a Victory for the Cause of Justice and Accountability” ከሚለው ርዕስ ሥር ያሰፈረውን ፅሁፍ አንብቤው ነበር። ፅሁፉ በአብዛኛው የሳንቲምን አንዱን ገፅታ ብቻ…
Read 1709 times
Published in
ባህል
በ13 ዓመታት የንግስና ዘመናቸው በዘመነ መሳፍንት ቅርጫ ሆና የተበጣጠሰችውን አገራቸውን አንድ ለማድረግና ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስትን ለመመስረት ከላይ እታች ሲኳትኑ ኖረዋል። በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግስት ስርዓት እንዲስፋፋ፣ አርሶአደሩም ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ወታደሩም፣ ቀዳሹም በደሞዝና በስርዓት እንዲመራ ፈር የቀየሱ ናቸው- ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ…
Read 1463 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ ቀናት አደረሳችሁ!አንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ...አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ነህ?ምስኪን ሀበሻ፡- ደህና ነኝ አንድዬ፣ ደህና ነኝ፡፡ አንተ እያለህልኝ ምን እሆናለሁ ብለህ ነው፡፡ አንድዬ፡- ጎሽ፣ ዛሬስ ጠባይህን አሻሽለህ ነው የመጣኸው፡፡ እኔ ሳላውቀው እዛ እናንተ ያላችሁበት የተገኘ ነገር አለ…
Read 1687 times
Published in
ባህል
ቁራ አሞራ አንሁን! (ለአማራ ህዝባዊ ኃይል1 ልዩ ኃይል፣ ፖሊስ፣ ፋኖና ሚሊሻ) ዘላለም ጥላሁን ደማችሁን አፍሳችሁ፣ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ፣ ውድ ነፍሳችሁን ሰጣችሁ ለከፈላችሁት ዋጋ በግሌ ታላቅ ክብር አለኝ። ዝቅ ብዬም አመሰግናለሁ።ነገር ግን ጦርነቱ ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም። መጪው ከባድና ውስብስብ ነው። ህውሃትም…
Read 1795 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ያው እንግዲህ ውጭ ያሉ ወዳጆቻችን ከዚህም፣ ከዛም እየተሰባሰቡ ነው፡፡“ስማ ወንድምህ ሊመጣ እንደሆነ ሰማሁ።”“አዎ ከነገ ወዲያ ይገባል፡፡”“መጥቶ አያውቅም ሲባል ሰማሁ፡፡ ከሄደ ብዙ ጊዜ ሆነው እንዴ?” “ወደ ሀያ፣ ሀያ አንድ ዓመት ይሆነዋል፡፡”አዎ፣ በጣም ብዙ ዘመን በተለያዩ ምክንያቶች ብቅ ብለው የማያውቁ ዜጎቻችን…
Read 1766 times
Published in
ባህል
"በዚህም ሆነ በዛ “ኑ...” ብለን ጠርተናቸው የሚመጡበት ካጡ...አለ አይደል... ሥጋ አቅርቦ ቢላዋ መንሳት አይነት እንዳይሆን የሚመለከታቸው እንደ ልዩ ሁኔታ ወስደው (ደግሞም ልዩ ነው!) በተቻለ መጠን ቢያንስ “ኑ...” ያልናቸው አንድ ሚሊዮኑ ኢትዮጵያውያን መምጣት የሚችሉበትን መንገድ ማመቻቸት ተገቢ ነው፡፡ እነሱም የሚመጡበትን መንገድ…
Read 1760 times
Published in
ባህል