ባህል

Saturday, 11 May 2024 00:00

የተሻለ ይገባታል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊና የተሟላ እድገት አስተማማኝነት፣ የስርአተ ጾታ እኩልነትን ማስፈንና በተለይም የህብረተሰብና የሀገር ተፈጥሮአዊ የህልውና መሰረት የሆኑትን ሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማያወላዳ መልኩ ማረጋገጥ ለጥያቄ የማይቀርብ ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ በከተማችን ባለፉት ተከታታይ የለውጥ አመታት ለትውልድ የሚተላለፉ ትላልቅና ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በአጭር…
Rate this item
(0 votes)
• ከመሪር ሃዘን ውስጥ የተወለደ በጎነትና ብርታት ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ፤ መሪር ሃዘንን ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር፣ በልጅ ፍቅር ሳቢያ የተቋቋመ የካንሰር ድርጅት ሲሆን፤ ማህበሩ ከተመሰረተ ሁለት አስርት ዓመታትን አስቆጥሯል። በአሁኑ ሰዓትም ማህበሩ የተመሰረበትን የ20ኛ ዓመት ክብረ በዓል እያከበረ ነው።…
Rate this item
(1 Vote)
 “እኛ ት/ቤት እጆች ይናገራሉ፤ ዓይኖች ያዳምጣሉ” የሚል መፈክር መሰል ማስታወቂያ በየቦታው ተለጥፎ ይታያል፡፡ አንዳንድ ተቋም ስሙና መፈክሩ ሳይቀር ይለያል፡፡ ስሜትና ትኩረት ይስባል፡፡ የማወጋችሁ በመዲናዋ አንድ ለእናቱ ስለሆነው ት/ቤት ነው። “አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት”። ት/ቤቱ በ1956 ዓ.ም የዛሬ…
Rate this item
(5 votes)
ከማኅበራዊ ድረገፅ ዋስይሁን ተስፋዬ)ይህ ናይጄሪያዊ ህጻን ተስፋ ይባላል .. ለባእድ አምልኮ እራሳቸውን ያስገዙት ቤተሰቦቹ ለሞት አሳልፈው ሊሰጡት ከቤት አውጥተው በጭካኔ በጎዳና ላይ ሲወረውሩት ምንም አልመሰላቸውም። ምክንያቱም ለነሱ ከዚህ ነብስ ከማያውቅ ምስኪን ህጻን ይልቅ .. የህጻኑን “ሟርተኛ” እና “መአት አምጭ” ..…
Rate this item
(1 Vote)
በግርማ ሙዚቃዎች ውስጥ ሁሉ ያለችው ሴት አንድ ናት፡፡ የሚወዳት የሚያኮርፋት፣ የሚቀርባት የሚርቃት እሷን ብቻ ነው - እጸገነትን፡፡ እጸገነት ገብረሥላሴ የልጅነቱ ናት፤ የልጁም እናት፡፡ በንጹሕ ልቡ የወደዳት፤ የምትወደው፡፡ “ሴት አላምንም” ፣ “ትወጅኝ እንደሁ”፣”ቁርጡን ንገሪኝ” እና “ፍቅር እንደክራር”ብሎ ያዜመላት፡፡ “ይበቃናል” ብሎ ያንጎራጎረውም…
Rate this item
(1 Vote)
Page 1 of 92