ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
"--ብዙ ሰው ወደ ኤግዚብሽኑ የመጣው ሥነ ሥዕል ሊያይ ነው፡፡ እኔ ግን እንደ ሥነልቦና ባለሙያ የተመልካቹን ሁኔታ በሥእሎቼ ውስጥ ለመታዘብ ነው የተገኘሁት፡፡ በሰቀልኳቸው ሥዕሎች የተመልካቹን የአስተሳሰብ ደረጃ ለመመዘን ነበር የፈለግሁት፡፡ ወደ ኤግዚብሽኑ ለሚመጡ ተመልካቾች እንደተለመደው ስለ ሥዕሎቹ ምንም መግለጫ አልተሰጣቸውም፤ ለማንም…
Tuesday, 07 June 2022 07:42

የነገር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 አንድ ባለሥልጣን ገጠር ሲጎበኙ ለተሰበሰበው ህዝብ ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የለውጡን ዓላማ ነግረው ሲያበቁ፣የህዝቡን ለውጥ አፍቃሪነት ያደንቃሉ፡፡ በመጨረሻም ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ እንደሆኑ ይገልጻሉ፡፡ ከተሰበሰቡት ሰዎች መካከል በጊዜው ለውጥ ለማምጣት ከሚታገሉት ወጣቶች መካከል አንዳንዶቹ ተገኝተውበታል፡፡ ከእነዚህ አንዱ ተነስቶ ባለሥልጣኑ ለውጥ ለውጥ የሚሉት የለበጣ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ከ1970ዎቹ እስከ 1980ዎቹ ባሉት አመታት በርካታ የሙዚቃ ባንዶች፣ ሁሉም የየራሳቸውን አይረሴ ደማቅ ቀለም በሙዚቃው ታሪክ ላይ አትመው አልፈዋል። የሮሀ ባንድ “የአንበሳውን ድርሻ” ይወስዳል የሚለውን አባባል ብዙዎቹ የሙዚቃ አድማጮችና ባለሙያዎች ይስማሙበታል። ሰላም ስዩም ደግሞ ይሄንን ባንድ ከመሰረቱት ሙዚቀኞች…
Rate this item
(0 votes)
"--ሌላው ሰው ከራሱ ጋር የግል ሱባዔ ሲይዝ በዓለም የፍረጃ መዝገብ እብደት ተደርጎ መመዝገቡ አይቀሬ ነው፡፡ ነገር ግን ሰው ከራሱ ወዲያ መካሪ፣ ከራሱም በቀር ተመካሪ የለውምና ራሱን ይዞ ሱባዔ የገባ ዕለት፣ በእለቱ በምትወጣው ፀሐይ ላይ ሳይቀር ሙቀት የመጨመር ስልጣን ያገኛል፡፡--" ገብረ…
Rate this item
(6 votes)
የመጽሐፉ አርእስት፡- ሆህያተ ጥበብ፡- ለጸሓፍያን፣ ለተርጓምያንና ለአርታዕያን ደራሲ፡- ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ የታተመበት ዓመት፡- 2022 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 210+፰ አሳታሚ፡- ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበር ተመልካች፡- ናይእግዚ ኅሩይ ‹የዐማርኛ ፊደል ገበታ ተመሳሳይ (አንድ ዐይነት) ድምፅ ያላቸውን ፊደሎቹን ይዞ መቀጠል አለበት›፣ ‹የለም ልናስወግዳቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 ስለ ሳን ዙ (SUN TZU) ብዙ እየተወራ ነው። THE ART OF WAR የተሰኘው እድሜ ጠገብ መፅሐፉ ከክርስቶስ ልደት በፊት ተፅፎ፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላም ላሉ ጦርነቶች መራሄ ሆኗል። በርግጥ መፅሐፉ ከጦርነት አልፎ ለበርካታ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችም መነሳትና መመንደግ አገልግሏል።‘ሳን ዙ በመፅሐፉ ያነሳቸው…