ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
“የአጭር ጊዜ ታሪክ ነው ያለው” እየተባለ በብዙዎች የሚነገርለት (በዚህ ባልስማማም) የሀገራችን ኪነጥበብ በተለያዩ (በአብዛኛው ራስ ወለድ) በሆኑ ተግዳሮቶች እንደተያዘ “እንዲህ ነው” የማይሉት ጉዞውን እንደቀጠለ ነው፡፡ ብዙዎች “ኪነጥበባችን ካለው የአጭር ጊዜ ታሪክ አንጻር አሁን ያለበት ደረጃ ከፍተኛ የሚባል ነው” በማለት አድናቆታቸውን…
Rate this item
(3 votes)
ተፈጥሮ ለጉልበት እንጂ ለፍቅር አታደላምቻርለስ ቡካውስኪ ከተፈጥሮ ጋር ታላቅ ቅራኔ ያለው ገጣሚ መስሎ ይሰማኛል፡፡ በአንድ ወቅት በገጣሚው ህይወት ላይ ያጠነጠነ ዶክመንተሪ መመልከቴ ትዝ ይለኛል፡፡ ዶክመንተሪው ውስጥ አንድ ቦታ ላይ ቡካውስኪ የሚያነባት ግጥሙ አለች። ቃል በቃል ትዝ ባትለኝም በጥቅሉ ግን አንድ…
Rate this item
(2 votes)
አራት ገበሬዎች አክሱም ጽዮን ሊሳለሙ ሲመጡ ቀዬአቸው ላይ አንዲት ጠብታ ዝናብ እንኳን ሳይጥል አክሱም ግን ከባድ ዝናብ ጥሎ ይቆያቸዋል፡፡ጠላ ቤት ገብተው ሲያወጉ አንደኛው “እንደው ይሄ መድኃኔዓለምስ !! እንዳ ማሪያም አክሱም ወተት የሆነ ዝናብ ጥሎ ሲያበቃ እኛ መሬት ላይ ጠብ የምትል…
Rate this item
(7 votes)
ነገ፡-ያራራቁንን መቶ ኪሎ ሜትሮች በፈጣኖቹ የመኪናው ጎማዎች ሽክርክሪት ስር እየጠቀለልኩ ወዳንቺ እከንፋለሁ፡፡ ናፍቆት ያሳበጠው ገላዬን ተሸክሜ እነዚያን የፎቅ ደረጃዎች መንታ መንታ እየተሻገርኩ በየእርምጃዬ ልክ ወዳንቺ እቀርባለሁ…….የግንባሬን ላብ በክንዴ እየከላሁ፣ ያቀፍኩትን ስጦታ ለማበርከት እያመቻቸሁ፣ በኔና ባንቺ መካከል ያለውን ኮሪደር ጣጥሼ አልፋለሁ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ስለ ሀገራችን ስነ-ጽሑፍ፣ ይበልጡንም ስለ ሀገራችን ግጥም መውደቅና መዋረድ ሙሾ አሟሽተን፣ ነጠላ ዘቅዝቀን፣ ድንኳን ጥለን ተላቅሰናል፡፡ አንዳንዶቻችን ደግሞ ታምሟል እንጂ አልሞተም፡፡ ለግጥም የተወለዱ ችግኞቻችንን አረሞች ከነቀልንና ከኮተኮትን፣ ነገ ፍሬ እናያለን በማለት ለልቅሶ በተጣለው ድንኳን ውስጥ አበባ ነስንሰን፣…
Rate this item
(8 votes)
የዘንድሮ ህዳር አክሱም ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ የታደምኩት በመንፈሳዊ ጉዞ ታቅፌ ወይም ተደራጅቼ ሳይሆን ከስራዬ ጋር በተፈጠረልኝ መገጣጠም ነበር፡፡ እኔም እድሌን እያመሰገንኩ ዓመት በአሉን ታድሜ አመሻሽ ላይ ሻይ ቡና ለማለት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ደመቅመቅ ወዳለችው አክሱም ከተማ ጎራ ብለን…