ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ለአስራ አምስት አመታት ጨለማና ብርሃን እየሰነጠቀ ለመነበብ መብቃቱ የዋዛ እድሜ አይደለም። ልደታችንን ስናከብር ዳቦ በመቁረስና ወደፊት በመገስገስ ብቻ መቀንበብ አይመጥነንም፤ በፈጠራ ድርሰት ሶስት ምርጦችን መሸለምና ማበረታት ለጥበባዊ ተስፋም አስተዋፅዖ ነው። በግጥምና አጭር ልቦለድ የተሳተፉትን ሁሉ እናመሰግናለን። በሥነፅሁፍ…
Rate this item
(0 votes)
ሁሉም ነገር የሆነበት ጊዜ ወደ ሁዋላ እየራቀ ሲሔድ ለዛሬ ሕልም መምሰሉ አይቀርም። ጥቂት ቆይቶ ደግሞ ግማሽ ጐኑን ተረት ይበላዋል። ለእንደኛ አይነቱ ፅፎ ማስቀመጥ ብዙ ለማይሆንለትማ ጭራሽ በመረሳት ጎርፍ የሚጠረግበት አጋጣሚ ጥቂት አይደለም።እንዲህ ሥራውን አክብሮ መሰረቱን አሳምሮ ቀና እንዳለ፣ አስራ አምስት…
Rate this item
(3 votes)
አየርላንዳዊው ደራሲ ጀምስ ጆይስ፤ “ዩሊሰስ” (Ulysses)፣ “ደብሊነርስ” (Dubliners) እና “A Portrait of the Artist as a Young Man” በተሰኙ ስራዎቹ ይታወቃል፡፡ ይሄ ደራሲ በአንድ ወቅት “A Brilliant Career” የተሰኘ ድራማ ፅፎ ለአሳታሚው ይሰጠዋል። አሳታሚው ሳይወድለት ይቀራል፡፡ ዳግም ሲያነበው እውነትም ሊወደድ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኝነት ከ15 ዓመታት በላይ ሰርቻለሁ፡፡ አድማስን ገና ሲጀመር አንስቶ ነው የማነበው፡፡ ጋዜጣውን እንደ ጋዜጣ ብቻ አልነበረም የምመለከተው፡፡ ከጋዜጣም በላይ ስነ-ፅሁፋዊ የረቀቀ ባህሪ ነበረው፡፡ ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በጋዜጣው ላይ ይፅፉ የነበሩት ከዋና አዘጋጁ ጀምሮ እነ አብረሃም ረታ፣ ጋሽ ስብሃት… የረቀቁ የስነ-ፅሁፍ…
Rate this item
(0 votes)
የመፅሀፍት ገበያውን ማን ይመራዋል? ይትባረክ አለሜ ከሰሜን ሸዋ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ ከስድስት ዓመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ለአንድ ዓመት ተኩል ያህል በጥበቃና በሆቴል ተላላኪነት ከሰራ በኋላ በጓደኛው ግፊት መፅሀፍ አዟሪ ሆነ፡፡ ላለፉት አምስት ዓመታትም በአራት ኪሎና አካባቢዋ እየተዘዋወረ መፃሕፍት ሲሸጥ ቆይቷል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የ“ረቡኒ” እና “ኒሻን” ዳይሬክተሮች እኩል አሸንፈዋል የዘሪቱ ከበደ ፊልም በ4 ዘርፎች አሸንፏል ኮሜዲያን ፍልፍሉ ታዳሚውን ሲያሳቅቅ አምሽቷል ሁለተኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ከፊልም ምዝገባው እስከ ማጣሪያው እንዲሁም የሽልማት ስነስርዓቱ ድረስ ብዙ ወራትን ፈጅቷል፡፡ 67 ፊልሞች ለውድድር ተመዝግበው 27 የታጩ ሲሆን ፊልሞቹን…