Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Wednesday, 04 April 2012 10:43

እንደ ስብሐት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የስብሃት ለአብ የማያልቁ የብዕር ትሩፋቶች አንጋፋው ደራሲ ስብሃት ለአብ ገ/እግዚአብሔር ላለፉት 50 ዓመታት በብዕሩ አያሌ ጥበቦችን፣ ፍልስፍናዎችን፣ ሃሳቦችንና እውቀቶችን ሲዘራ የኖረ የሥነ ፅሁፍ ገበሬ ነበር፡፡ እንዳለመታደል ሆነና ግን የሚገባውን ክብርና ዕውቅና ሳያገኝ አለፈ፡፡ ክብር አላገኘም ብቻ ሳይሆን ጫንቃው ከሚሸከመው በላይ…
Wednesday, 04 April 2012 10:35

የፍልስፍና እናቶች

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሀ. ማነን? ለ. ከየት መጣን? ሐ. ማን አመጣን? መ. እዚህ ምን እንፈይዳለን? ሠ. መሄጃችን ወዴት ነው? ረ. ወዘተረፈ (…) ዳርዳርታችን ከምንጭ ውሃ የጠራ (ኮለለለለለ…ያለ) በመሆኑ ማብራሪያ ማከል ደክሞ ማድከም በመሆኑ (ላለማድከም መፈለጋችንን የገለጽንበት መንገድ እራሱ አድካሚ በመሆኑ) ወደ ጉዳያችን ቀጥታ!!…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬው ወጋችን (ቻታችን) በሁለተኛ ዘመነኛ ሱሶችና ፋሽኖች ላይ ያጠነጠነ ይሆናል፤ በቻትና በጫት ዙሪያ፡፡ ቻት (Chat) አሁን አሁን ቃሉ አማርኛ እስኪመስለን ድረስ እንደወረደ እየተጠቀምንበት ያለ የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን ሜሪት የእንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ግሱን ተጫወተ፣ አወራ፣ አወጋ ሲለው፤ ሰዋሰውን ደግሞ ጭውውት ይለዋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
“ለምግብ የምሰጠው ምንም ዋጋ አልነበረም፤ ከተገኘ እሰየው ከሌለ ግድ አልነበረኝም፤ ያ ነገር ለምዶብኝ ነው መሰለኝ አሁን እራሱ ሆድ መሙላቱ ብዙም ቦታ የምሰጠው አይደለም” “ጃሉድ” ከቁራን የተገኘ ቃል ነው፡፡ “በሁሉም ነገር ውስጥ መገኘት››የሚል ትርጓሜ አለው፡፡ የጃሉድ እናት ጎጇቸውን ያደምቅላቸው ዘንድ የወለዱትን…
Wednesday, 04 April 2012 09:54

ቦርጨቅ

Written by
Rate this item
(2 votes)
-በስብሃት ገብረእግዚአብሔር- አቶ ዘነበ ሀብትም ሆነ ሹመት ወይም ዝና በምኞታቸው ገብቶ አያውቅም ነበር፡፡ አግብቶ፣ ልጆች ወልዶ አሳድጎ፣ አስተምሮ፣ በስተርጅና ጧሪ ደጋፊ ማግኘት፣ በልጆችና በልጅ ልጆች ተከቦ መድሀኔአለምን ተመስገን እያሉ መሞት፡፡ ይኸ ነበር ያቶ ዘነበ ምኞትና ተስፋ፡፡ ግን እግዜር ሳይለው ቀረና፣…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያዊው ገጣሚ፣ ደራሲና ፀሃፌተውኔት ለምን ሲሳይ በመላው እንግሊዝ ከሚገኙ ዕውቅና ምርጥ ገጣሚዎች በቀዳሚነት ስሙ ይጠቀሳል፡፡ በዓለም አቀፍ ፀሃፊነቱ የሚታወቀው ለምን ሲሳይ፤ አምስት የግጥም መድበሎችን በእንግሊዝኛ ፅፎ አሳትሟል፡፡ የጥቁር እንግሊዛውያን ዘመነኛ ገጣሚዎችን ሥራዎች ያካተተውን “The Fire people” የግጥም መድበል የአርትኦት ስራም…