Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ሚያዝያ 29 ቀን 2004 ዓ.ም አመሻሽ ላይ፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ከአፍ እስከ ገደፍ በታዳሚ ተጨናንቋል፡፡ ከጓዳ እስከ ደጃፍ በቀይቀለም አሸብርቋል፡፡ደራሲና ዳይሬክተር ቅድስት ባየልኝ ከአመታት ልፋትና ድካም በኋላ ከአትላንቲክ ባሻገር የደገሰችውን ሦስተኛ ፅዋዋን ‘ከአትላንቲክ ባሻገር’ን ይዛ ወደ አገሯ ተመልሳለች፡፡የጥበብ ፅዋዋን ለአገሯ ልጆች…
Rate this item
(0 votes)
“አጤ ምኒልክ” በሚል ርዕስ በጳውሎስ ኞኞ በተዘጋጀው መጽሐፍ ውስጥ እንደተጠቆመው፤ በ1889 ዓ.ም የጽሕፈት ማተሚያ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት የፈረንሳይ ዜግነት የነበረው ነጋዴ ቀዳሚ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ማሽኑ አገልግሎት መስጠት አልቻለም ነበር፡፡በ1898 ዓ.ም ግን ኢዲልቢ የሚባል ሶርያዊ ነጋዴ፤ የጽሕፈት ማሽን ወደ…
Sunday, 06 May 2012 15:32

ጊዜ

Written by
Rate this item
(0 votes)
፩ የሌሊቱ ጸጥታ የነፍስን አጥንት ይሰረስር ይመስላል።ብርዱ የዋዛ አይደለም።ከሰዓታት በፊት ስስ ካፊያ ነበር። ከቤቱ ክዳን አሸንዳ የታቆረ የጠፈጠፍ አንኳር ከታዛው ሥር ባለው ጉርድ ጣሳ ውስጥ ‘ጧ! ጧ!’ እያለ ይንከባለላል። የግድግዳው ሠዓት ‘ቀጭ! ቀጭ!’ እያለ ከጠፈጠፉ የጣሳ ድምፅ ጋር አብሯል። ሌሊቱ…
Sunday, 06 May 2012 15:12

እንደ ስብሐት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ዲስኩርና ሙግት ሳይሆን ሥራ! በአለማችን ላይ ታትመው እናነባቸው ዘንድ እነሆ በረከት ከተባልነው ተቆጥረው የማያልቁ መጽሐፍት ውስጥ እድሜ ዘመናችንን ሁሉ ስናነበው ብንኖር ረቂቅነቱ የማይጓደልና ሁሌም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብነው ያህል ሆኖ ከሚሰማን ድንቅ መጽሐፍት አንዱ መጽሐፍ ቅዱስ ነው (ቅዱስ ቁርአንም እንዲሁ)በዚህ መጽሐፍ…
Rate this item
(3 votes)
ወንድሜ አለማየሁ ገላጋይ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ፣ በዚሁ አምድ ስር “ከተስፋ ቀብር መልስ...” በሚል ርእስ የጻፍከውን አነበብኩት፡፡ ስለተናገርከው እውነት ደስ አለኝ፡፡ የተስፋህን መቀበር ብጠራጠርም፣ በተስፋ ስም ስለቀበርከው እውነት ግን መደነቄ አልቀረም፡፡ ካስደሰተኝ እውነትህ ብጀምርስ! እውነትም አንተ ደካሞች ብለህ የጠቀስካቸው ሶስት…
Rate this item
(0 votes)
በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ዘወትር አርብ ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ 12 እንዲሁም ቅዳሜ ከቀኑ 7 ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ የሚተላለፈውን የ”ጣዕም ልኬት” የተሰኘ ፕሮግራማችንን አስመልክቶ ቃል ኪዳን ይበልጣል የተባሉ አድማጭ በዚህ ጋዜጣ ላይ የሰጡትን አስተያየትተመልክተነዋል፡፡ ይህ ፕሮግራማችን ላለፉት አራት…