Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የግጥም መጻሕፍት እንደ አሸን የፈሉበት፣ እንደፈሉም ሣይቆዩ ብርሃን አልባ ሆነው፣ ያለ ክብር ድርግም የሚሉበት ዘመን ቢኖር ይህ የኛ ዘመን ነው፡፡ ችግሩ ምንድነው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ጥናት ቢጠይቅም ዋነኛውና የሚታየው ግን ለግል ለጓዳ የምንፅፋቸውን ግጥሞች ሀገር ካላነበባቸው የሚል የስሜታዊነት ግልቢያ ነው፡፡…
Saturday, 04 August 2012 10:56

የነፍስ ቅኔ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
… የድንጋዮቹ አጥንት ባለበት ነው … የቅጠሎቹ ትካዜ የባህሩ ወለል ላይ አረምሟል… አሸዋዎቹ ቅብጠታቸውን ትተው አንጋጠው የጉሙን ዜማ ያደምጣሉ (ካላደመጡም የውበትን ለዛ ከፅንፉ ይበረብራሉ) … ንፋሱ መጀመሪያ ሲፈጠር ከነበረው ማንነቱ ጋር ነው ያለው … ምድር ርዝማኔዋን ረስታለች … ብዙህነቷን ጥሳለች…
Rate this item
(0 votes)
ኤግዚዝቴንሻሊዝም የውድቀት ወይንም ዝቅጠት ፍልስፍና ተብሎ ነው በቅፅል ስሙ የሚጠራው፡፡ የሀሳብ ባህል ሞት ውስጥ የተወለደ “የመሆን (being)” ምንምነትን የሚያስረዳ የፍልስፍና አይነት ነው፡፡ … ምንምነትን የሚገልፀው ግን መግለፅ የሚችለውን ብቸኛውን ፍጡር፣ ሰውን ሆኖ ነው፡፡ በህልውና መገኘት ለህልውና ትርጉም ከመስጠት ይቀድማል፡፡ “የምንምነትን…
Rate this item
(0 votes)
የፊልሞቻችን በቁጥርና በጥራት እየበዙና እያደጉ መምጣት ይበል የሚያሰኝ ነው:: በዚህ ፅሁፍ የምናነሳቸው አንዳንድ ስህተቶች ከተስተካከሉ ደግም የበለጠ እየተሻሻሉና እየላቁ እንደሚመጡ እምነቴ ነው:: ሰሞነኞቹም ሆነ ቀደምቶቹ ፊልሞችና ድራማዎች ላይ የህክምና ጽንሰ-ሀሳብና የሃኪሞች ገጸባህርያትን በተደጋጋሚ ተመልክቻለሁ:: የእነዚህ ገጸባህርያት መግባት ፋይዳው እምብዛም የሆነብኝ…
Rate this item
(0 votes)
ቴዲ ሰባኪ ቢሆንም እንኳ የሃይማኖትንና የእምነትን ፍቺ በቅጡ ሳይተነትንልን፣ እንደ አሳቢም ጉዳዩን ከምክንያት እና ውጤት አንፃር ሳያሳየን “ሃይማኖት የሰው ልጅ እጅ ሥራዎች ናቸው፣ አለ የምንለው አምላክ አንድ ከሆነም አሁን በምድር ላይ ያሉትን ሃይማኖቶች አያውቃቸውም፡፡” ይለናል፡፡ የመጀመሪያዎቹ የሰው ልጅ ሞዴል ፍጥረታት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ስለ ሥነግጥሟ የሚቆረቆርላትና የሚጮህላትን፤ ከዕድሜው አብላጫውን ጊዜ ለሥነግጥም በመሥጠት ሲመራመርና ሲያስተምር የኖረውን አንድ ሰው ካጣች ድፍን ሁለት ዓመት ሆነ፡ የዛሬ ሁለት ዓመት በዚሁ ጊዜ ነበር የሥነጽሑፍና የሥነግጥም መምህርና ተመራማሪ ብርሃኑ ገበየሁ በሞት የተለየን፡፡ ሞቱ እጅግ ቅፅበታዊ፣ አስደንጋጭና ለማመን የቸገረ…