Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
በ1955 ዓ.ም በአሜሪካ ኢሊኖይስ ግዛት የተወለደው ቢል ላስዌል የታወቀ ሙዚቃ አቀናባሪ እና ፕሮዱዩሰር ነው፡፡ ለ25 ዓመታት በሙዚቃ ሙያ የዘለቀው አሜሪካዊው አርቲስት፤ ከ700 በላይ አልበሞች ፕሮዲዩስ አድርጓል፡፡ በሙዚቃ ዙሪያ በርካታ ጥናትና ምርምር በማድረግና አዳዲስ አቀራረቦችን በመፍጠር በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ግንባር ቀደም ባለሞያ…
Saturday, 17 September 2011 10:25

አንዱን ለመካብ ሌላውን ማንኳሰስ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሐምሌ 30 ቀን 2003 ዓ.ም. እዚሁ ጋዜጣ ላይ ..ፖለቲካና የደራሲ ፖለቲከኞች.. በሚል ርዕስ በደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የተጻፈውን ጽሁፍ ””ደራሲW ዋና መሽከርከሪያ ርዕሰ ጉዳያቸው አድርገው የተነሱበት ..የኢትዮጵያ የተገለባባጭ ደራሲ ደሀ አይደለችም... ከጥቂቶቹ ደራሲያን በስተቀር አብዛኞቹ ደራሲያን ጉልበታም የፖለቲካ ወጀብ የሚያስጎነብሳቸው መንፈሰ…
Saturday, 17 September 2011 10:23

=ሕይወት እንደ ተረት

Written by
Rate this item
(0 votes)
..ህይወት እንደ እመት ቦቦሊና አሮጊት ናት፡፡ ግን ሁሌም ጨርቅ አስጥሎ ለማሣበድ የሚያስችል አንዳች መላ አታጣም.. ይላል፤ አሌክሲስ ዞርባ፤ የካዛንታኪስ ገፀ ባህርይ፡፡ ከእነዚህ መላዎችዋ አንዱ አዲስ ዓመት ነው፡፡ ህይወት ሰርክ አዲስ ናት፡፡ በመደጋገሟ ኃይሏ አይቀንስም፡፡ ሁሌም ልባችንን እንደ ሰቀለች ታኖረናለች፡፡ ህይወት…
Saturday, 10 September 2011 12:35

መጥላት የማልወዳቸው

Written by
Rate this item
(0 votes)
መልካም አዲስ አመትን በመመኘቴ አዲሱ አመትመልካም እንደሚሆን ማረጋገጥ አልችልም፡፡ መልካም መመኘት ግን ለማንኛውም ይሻላል፡፡ እውነትን ያጣ ህልውና ምኞቱን አራርቆ እንዲወልድ አይገደድም፡፡ ምኞት ራሱ፤ ውበት ገና ያላቆጠቆጠበት የጥበብ አይነት ነው፡፡ የተሻለ ነገርን የሚፈልግ ግን ፍላጐቱን ከአፈላለጉ ዘዴ መለየት የማይችል የደቦ ፈጠራ…
Rate this item
(0 votes)
7514 ዓመተ ቢዛንቲን፡- በኢትዮጵያ ዓመተ ዓለም ከሚባለው ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም 10 ዓመት ቀዳሚ ነው፡፡ 1720 ዓመተ ሰማዕታት - ዘመነ ዲዮቅልጥያን ማለትም ይቻላል፡፡ በሮም ዲዮክልጥያን ቄሳር ሆኖ የነገሠበትን መነሻ የሚያደርግ የዓመት መቁጠሪያ ሲሆን፤ ሮማዊት ግብ ላይም ያገለግል ነበር፡፡ የግብ ክርስቲያኖች በግፍ…
Saturday, 10 September 2011 12:18

ዓለማዊ ህይወት በሃይማኖታዊ አተያይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
..ያልተዳሰሱ ምስጢሮች.. ሲዳሰስባለፈው ሳምንት ቢሮዬ የመጣልኝ መሃፍ ለየት ያለ ነው፡፡ የመጽሐፉ ርዕስ ጉጉት የሚፈጥር ዓይነት ነው፡፡ ..ያልተዳሰሱ ምስጢሮች.. ስለሚል ምስጢሮቹ ምን ይሆኑ በሚል ለንባብ ይገፋፋል፡፡ መሃፉ በዲያቆን ኃ/ጊዮርጊስ ተፈራ የተዘጋጀነው፡፡ በርግጥ ደራሲው መጽሐፍ ለማሳተም አዲስ አይደለም፡፡ ከዚህ ቀደም ያሳተማቸው ስምንት…