ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
“እየውልህ የሀገሬ የቀልቁለት ጉዞ መነሻው ኢህአዴግ አይደለም፡፡ ደርግም አይደለም፣ ኃይለስላሴም አይደለም፡፡ ሀገሬ የገባችበት የግለሰባዊ ፣ማኅበራዊና ሀገራዊ ቀውስ አረንቋ መሠረቱ ጥልቅ ነው፡፡--” ፈራ ተባ እየተባለም ቢሆን የዚች ሀገር ሰቆቃና ችጋር መንስዔ ያ ትውልድ መሆኑን ሲነገር ሰምተናል፤ ሲተች አንብበናል፤ ወይም አብረን ወቅሰናል፡፡…
Saturday, 16 May 2015 11:16

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(17 votes)
ዝንጀሮዎችም እንኳን ከዛፍ ላይ ይወድቃሉ፡፡የጃፓናውያን አባባል ሰባት ጊዜ ወድቀህ በስምንተኛው ተነስ፡፡ የጃፓናውያን አባባልየበሰበሰ እንጨት አይቀረፅም፡፡ የቻይናውያን አባባልአንዲት ውሸት ሺ እውነቶችን ታጠፋለች፡፡ የጋናውያን አባባልአመድ መልሶ የሚበተነው ወደበተነው ሰው ፊት ነው፡፡ የናይጄሪያውያን አባባል ለመብላት የቸኮለ አፉን ይቃጠላል፡፡ የሉሃያ አባባልሙቅ ውሃ የሆነ ጊዜ…
Saturday, 16 May 2015 10:53

የሰዓሊያን ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ፎቶግራፍ)ብርሃን ባለበት ሁሉ ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል፡፡ አና ጊዴስጥሩ ፎቶግራፍ ማለት የቱ ጋ እንደምትቆም ማወቅ ነው፡፡ አንሴል አዳምስፎቶግራፍ ማንሳት ከህይወት ጋር የሚደረግ የፍቅር ግንኙነት ነው፡፡ ቡርክ ዩዝልአካባቢውን እስክትለቅ ድረስ ካሜራህን አትሸክፍ፡፡ ጆ ማክናሊፎቶግራፍ ማንሳት አንዴ ደም ስርህ ውስጥ ከገባ እንደ…
Rate this item
(2 votes)
የመጽሃፉ ርዕስ - የቄሳር እንባደራሲው - ሃብታሙ አለባቸውየገጽ ብዛት - 408የታተመበት ጊዜ - 2007 ዓ.ምየመጀመሪያው ስሜቴአስቀድሜ ያነበብኩት በመጽሃፉ የጀርባ ሽፋን ስለመጽሃፉ የተሰጡ አስተያየቶችን ነበር፡፡ አስተያየቶቹ ከአንዱ በስተቀር ደራሲው ከዚህኛው በፊት ላሳተሙት “አውሮራ” የተሰነኘ መጽሃፋቸው የተሰጡ አስተያየቶች ነበሩ፡፡ የአገላለጽ መንገድ ካልሆነ…
Monday, 11 May 2015 09:02

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ከሁሉም ጣፋጩ ድምፅ ያፈቀርናት ሴት ድምፅ ነው፡፡ ዣን ዲላ ብሩዬር የመጀመሪያ ዕይታዬ የሚያርፈው በልብሽ ላይ ነው፡፡ ጆሃን ኤፍ ሲ ሺለር አበባ ያለ ፀሐይ ብርሃን እንደማያብበው ሁሉ፣ ሰውም ያለ ፍቅር መኖር አይችልም፡፡ ማክስ ሙለር ለዓለም አንድ ሰው ነሽ፤ ለእኔ ግን ዓለሜ…
Monday, 11 May 2015 08:55

መርዶ ባደባባይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በአገራችን ባህል እኛ የምናውቀው፡- በሌሊት ነበረ ሰው ለቅሶ ‘ሚያረዳው, ተረጂው ሳይሰማ፣ በምስጢር ተይዞ ጎረቤት መክሮበት ለዚሁ እሚመጥን አንጋፋ ተመርጦ ዕድር ያመነበት፤ በሥርዓት ነበር፣ ሰው መርዶ እሚረዳው ሃዘንተኛም ሰምቶ በወጉ ነበረ እርሙን የሚያወጣው፡፡ ዛሬ ወግ ተሸሮ፣ ባህል ተሸርሽሮ ሉላዊነት (ግሎባላይዜሽን) ገኖ…