ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
መንደርደሪያሮማንቲሲዝም፤ የሥዕል፣ ሥነ-ጽሑፍ፣ ቅርፃ ቅርፅ፣ ፋሽንና ፍልስፍና ዘርፎችን ያካተተ፤ ላለንበት ዘመን በርካታ የጥበባት አስተሳሰቦች መነሻ ታላቅ መሠረት ጥሎ ያለፈ የለውጥ ምዕራፍ ነው፡፡ ሮማንቲሲዝም፤ በሥነ-ጹሑፍ ዘርፍ፤ በአውሮጳ፣ በአሜሪካ፣ በላቲን አሜሪካ... በየሀገሩ ባንድ ጊዜ ከዳር ዳር ተቀጣጥሎ ከ175ዐ እስከ 1870፣ ከምእተ አመት…
Rate this item
(0 votes)
ከአምስት ደቂቃዎች በፊት የሆነ ሃሳብ ከእንቅልፌ አባነነኝ፡፡ ስለምን እንደሆነ ባላውቅም ጥቅል ስሜቱ ግን ሀዘን የተሞላ ነበር፡፡ መፃፍ ፈለኩ፡፡ ከአልጋው ተነስቼ ወደ ጠረጴዛው ሄድኩ፡፡ ይመስለኛል፤ መፃፍ የፈለኩት ሰለ እሷ ነው። ስለ ሐና፡፡ እዚሁ ክፍል ውስጥ አሁን አለች፡፡ ዞሬ ብመለከታት…እኔ አሁን ስለ…
Monday, 18 November 2013 11:37

አስማተኞቹ እና ሚስጢራቸው

Written by
Rate this item
(13 votes)
እኔ የተረዳሁትን ማንም ስላላወቀ እንጂ ሀሳቡ ምንም አዲስ ነገር የለውም፡፡ ንግድ ማለት ቅይይር ማለት ነው፡፡ እንደ ልዋጭ። አንዱን እሴት ትቀበልና በእሱ ፋንታ ሌላውን ትሰጠዋለህ፡፡ ከልውውጡ የምታተርፈውን ነገር (እሴት) መሰብሰብ እና እንደገና በትርፍ ለመለወጥ መሞከር፡፡ ነጋዴ የመሆን ትርጉሙ በአጭሩ ይሄ ነው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
በ17ኛው ክፍለ ዘመን በፈረንሳይ ገኖ የወጣ አፍቃሬ−አመክንዮ ፈላስፋ ነው፤ ዴካርት። በአለም የፍልስፍና ታሪክ ውስጥም የዘመናዊ ፍልስፍና አባት ተደርጎ ይቆጠራል። የነባሩን የፍልስፍና ባህል እና የዘመኑን የሳይንስ አባዜ አጣምሮ ወጥ ስራ በመስራት ዘመኑን አስደንቋል። የምዕራቡን (የአውሮፓን) ዳግም መነሳሳት ካቀነቀኑት መካከል የሚጠቀሰው የታላቁ…
Rate this item
(0 votes)
የጀርመኑ ፈላስፋ አማኑኤል ካንት ስራዎች በአብዛኛው የሥነ ምግባር ጥያቄዎችን የሚዳስሱ ክፍሎች አሏቸው። በCritique of practical reason ውስጥ መሰረታዊ የሥነ ምግባር ሐሳቦችን በሰፊው ዘርዘር አድርጎ ጠቃቅሷቸዋል፡፡ ዋናው እና መሰረታዊው የሥነ ምግባር አስተምህሮዎችን ያስቀመጠበት ሥራው ግን Groundwork of the metaphysics of morals(ኅላዌያዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ጥበብ ለሁሉም ሰው ትገባለች ወይንም ትገባለች (“ገ” ይጠብቃል)? የሚለው ጥያቄ ሰርክ ያጭበረብረኛል። ነገር ግን ድርጊታችን ጥያቄውን መልሶልኝ አገኝና ወደ ተጨባጩ እውነታ አመዝናለሁ፡፡ በተጨባጩ እውነታ ላይ፣ ድርጊታችን እንደሚያሳየኝ፤ ጥበብ ብለን የምንጠራቸውን የፈጠራ ውጤቶች የምናቀርበው ለብዙሀኑ ማህበረሰብ ነው፡፡ ስለዚህም ቢገባቸው ነው የተገባችው…