ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
ፍልስፍናዊ ዕይታ በግራ አጋቢ ጉራማይሌነቷ መካከል ሆኜም ቢሆን ምንነቷን ፍለጋ እንደ ትጉ አሳሽ እባዝናለሁ። ትርጉሟ በአብለጭላጭ የስጦታ መጠቅለያ ወረቀት ታሽጎ የሆነ ስርቻ ውስጥ ተወሽቆ አገኘው ይመስል አማትራለሁ፡፡ ድርሳናትን እመረምራለሁ፤ በጥያቄዎቼ ሰልፍ ወዳጆቼን አሰለቻለሁ፡፡ ራሴን እጠይቃለሁ፤ አስባለሁ፤ በማሰቤም መኖሬን አረጋግጣለሁ፡፡(የእኔ ሕይወት…
Rate this item
(2 votes)

(4 votes)
ያሬድ ዘለቀ Lamb ለሚለው ፊልሙ 12ሚ. ብር አግኝቷል የኃይሌ ገሪማ “የጡት ልጅ” ቀረፃ በሰኔ ወር ይጀመራል የሁለቱም ፊልሞች ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ታዋቂው ኢትዮጵያዊ የፊልም ፕሮዱዩሰርና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ፤ “የጡት ልጅ” በሚል ርዕስ ለሚሰሩት አዲሱ ፊልማቸው የሚውል የ500 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
ሂስ ትምህርት ነው፤ ያወቁትን፣ የታዘቡትን ለሌላው ማስተማር፡፡ ለሌላው ሲባልም ለተመልካቹ፣ ለአንባቢው ወይም ለአድማጩ ብቻ ሳይሆን አንድን ጉዳይ ፈጥሮ ላቀረበው ጭምር ከፈጠረው በላይ በማሰብና በማስተዋል ፈጠራው የተሻለ፣ ያማረ፣ የሰመረ እንዲሆን ትክክለኛውን አቅጣጫ መጠቆም የሃያሲው ድርሻ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ሂስን “ከወተት…
Rate this item
(5 votes)
ሰሞኑን “ቅኔያዊ የዕውቀት ፈጠራ” የሚል በቅኔ ሥራ ላይ የተመሠረተ መጽሐፍ እጄ ላይ ገብቶ ከገበታ ገበታ አነበብኩት፡፡ የመጽሐፉ አዘጋጅ አቶ ማርየ ይግዛው ሲሆኑ አሳታሚው ጎቴ ጀርመን የባህል ማዕከል ነው፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ ብር 25 ነው፡፡ የታተመበት 2006 ዓ.ም እንደሆነ ተመልክቷል፡፡መጽሐፉ ለሦስተኛ ዲግሪ…
Rate this item
(1 Vote)
“አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ በሕይወት ቢኖር ሙዚቃ የጀመረበትን 56ተኛ ዓመት ያከብር ነበር። እኔ ሙያው ላይ ከተሰማራሁ 52 ዓመታትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከሊስትሮ ሥራ ጀምሬ፣ በምግብ ቤት ውስጥ ተቀጥሬ ሰርቻለሁ፡፡ በአናፂነት ሙያ ላይ የተሰማራሁበት ጊዜ ነበር፡፡ በድምፃዊነትም በትምህርት ቤት፣ በጃንሜዳ፣ በሚካኤል፣ በጊዮርጊስና በሩፋኤል አብያተ…