ጥበብ
ዛሬ ቀኑ ጳጉሜ “አስር” ነው፡፡ ለኔ፡፡ ለእናንተ መስከረም “አምስት” ሊሆን ይችላል፡፡ መብታችሁ ነው፤ አይመለከተኝም፡፡ ዝናቡ አላቆመም፡፡ ውሸትም አላባራም፡፡ የኑሮ ውድነት ከህመሙ አላገገመም፡፡ ስለዚህ ጳጉሜ ለእኔ ተራዝሟል፡፡ ተስፋዬ ተግባሬ ሲሆን አዲሱ አመት ይጀምራል፡፡ጳጉሜ አስር ለእኔ ቀን መቁጠሪያ ብቻ በቀይ የተፃፈ ……
Read 3323 times
Published in
ጥበብ
ባለታሪኳን ደግሞ በሕይወት ባያገኛትም፣ ድህነትና በሽታ ተጋግዘው ሳር ባሳከሏቸው በቀጫጭን ለጋ ጣቶቿ ተሰፍረው የተሰደሩት ቃላት፣ ህፃኗ እንስት የታላቅ ነፍስ ባለቤትነቷን ለመግለፅ አልተሳናቸውም፤ እናም ደራሲው፣ ስቃዩዋን ሁሉ ችላ፣ ጥርሷን ነክሳ በመከራ በከተበቻቸው ደብዳቤዎች መነሻነት፣ የዚችን ታላቅ ባለ ርዕይ ህፃን መራራና ፈታኝ…
Read 3925 times
Published in
ጥበብ
…እንቁጣጣሽ ነበር መስከረም ሲጠባ አውቆ የበቀለ ወፍ ዘራሽ አበባ፡፡ ለምለም አረንጓዴ… ያልተጠበቀ መስክ ከብት የሚግጥበት የደመና ግላጭ የሚጫወትበት፡፡
Read 2556 times
Published in
ጥበብ
እውቁ ሩሲያዊ ደራሲ ሌቭ ኒኮላየቪች ቶልስቶይ ከሞተ ከመቶ ዓመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ አሁንም ድረስ ግን መላው ዓለም ያነበዋል፡፡ በእኛ ሃገር እንኳን የተለያዩ ሥራዎቹ ከበፊት ጊዜ ጀምረው ተተርጉመው ለሕዝብ ደርሰዋል፡፡ አሁን በቅርቡ ከሩስያንኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው “አና ካሬኒና” ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ…
Read 2738 times
Published in
ጥበብ
በዚሁ ጋዜጣ ላይ አያሌ ሥነጽሑፋዊ ሂሶችን አስነብቦናል፡፡ በልሲለውም ከሥነጽሑፋዊ ሂሶች ወጣ ይልና ማህበራዊ ሂሶችንም ይከትባል፡ ታዲያ ሥነጽሑፋዊም ይሁን ማህበራዊ ሂስ ሲጽፍ ፈራ ተባ እያለ አይደለም፡፡ ጨከን ኮስተር ብሎ ነው፡፡ ልቡ ይመንበት እንጂ ጽሑፉ ከወጣ በኋላ ስለሚፈጠረው ውዝግብ ወይም ስለሚነሳው አቧራ …
Read 6825 times
Published in
ጥበብ
ጨረቃና ከዋክብትን፤ ሰማይና ምድርን፣ ሰውንና እንስሳውንም የማላይበት ጊዜ ይመጣል፡፡ የሚነፍሰውን ንፁህ አየርና የሚያማልል መስክ፤ ከአበባ ወደ አበባ የሚፈነጥዙትንም ቢራቢሮዎች ዳግመኛ አይቼ የማልደነቅበት ጊዜም ይመጣል፡፡ በዝንቦች የቀናት እድሜ ፌሽታ የምቀናበትም ወቅት… ያ ጊዜ ከሩቅ እንደሚሰማ አስፈሪ የዝናም ኮቴ ሲጮህ አይሰማኝም… ልጅ…
Read 2465 times
Published in
ጥበብ