ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የህይወት ትርጉም የህይወት ትርጉም ምንድርነው? የሰው ልጅም ሆነ ማንኛውም ፍጥረት የዚህን ጥያቄ መልስ ማወቅ፣ ወደ ኃይማኖተኝነት ፅንፍ ሊመራ ይችላል፡፡ ግን አለመጠየቅስ ይቻላልን? ጥያቄው ተጠይቋል እንበል፤እኔ ብሆን መላሹ…አንድ ለራሱ ህይወት ላቅ ያለ ስፍራ የሚሰጥ፣ ሆኖም ግን ለመሰሉ ሰውና ለሌሎች ፍጥረታት ቦታ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ሣምንት ቅዳሜ ነው፡፡ አብዛኛውን ቅዳሜዎቼን እንደማሣልፋቸው ሁሉ የዕለቱን ጋዜጦችና መጽሔቶች ሰብስቤ፣ ዘወትር መልካም ቡና ከማገኝበት ቤት ተቀምጫለሁ፡፡ በወፍ በረር የማያቸውን አይቼ በዕለቱ የወጣውን ሳምንታዊውን አዲስ አድማስ ጋዜጣ መመልከት ጀመርኩኝና… ገጽ 11 ላይ ደረስኩ፡፡ “ቅኔን ሳያውቁ ቅኔን መፍታት ታላቅ ድፍረት”…
Saturday, 28 December 2013 12:21

“ሐቅ ሐቁን ለህፃናት”

Written by
Rate this item
(0 votes)
በጥላቻና በእርግማን የተሞላ “መጽሐፍ”ደራሲ - “አታኸልቲ ሓጐስርዕስ -ሖቅ ሖቁን ለህፃናት የገፅ ብዛት - 175የታተመበት ዘመን - 1998 ዓ.ም የሽፋን ዋጋ - ብር 15.00 መፅሃፉ፤ በአጤ ቴዎድሮስ፣ አጤ ዮሐንስና አጤ ምኒልክ ዘመነ ግዛት ላይ ተመስርቶ የሶስቱንም ነገሥታት ጥንካሬ ሳይሆን ድክመት ለማሳየት…
Saturday, 28 December 2013 12:19

የእሾህዋ ወፍ!

Written by
Rate this item
(11 votes)
“ብዙ ዜማ እንድትሰራ እሾኩ ዱልዱም ቢሆን ብዬ ተመኘሁ”ከተራ ግለሰብነት ወደ ዝና ተራራ መውጣት ቀላል ነገር አይደለም፡፡ አንዳንዶች መውጣት የጀመሩት ተራራ እድሜ እና እድል አብሮአቸው ስላለ፣ በስኬት ሜዳልያ ተጥለቅልቀው ጉዞአቸውን ያጠናቅቃሉ፡፡ ሞታቸውም የድፍን ሀገር ሀዘን ይሆናል፡፡ እኔ ግን ስለእነዚህ አይደለም የማዝነው።…
Rate this item
(4 votes)
የቋንቋው ሊቅ፣ የቃላት መዝገቡዶ/ር አምሳሉ አክሊሉ “ጥሩ የአማርኛ ድርሰት እንደምን ያለ ነው?” ብለው ጠይቀው ነበር። በርሳቸው አጠያየቅ መንገድ “ጥሩ የቋንቋ ሊቅ እንደምን ያለ ነው?” ስንል የእኛ መልስ “እንደ ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ ያሉ” ይሆናል፡፡ መቸም የቋንቋን ነገር እጥግ ድረስ የተከታተሉ ሰዎች…
Rate this item
(15 votes)
በኢትዮጵያ እንደ አበባ ከፈኩት ጥበባት ውስጥ አንዱና በሌላው አገር የሌለው የግዕዝ ቅኔ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ጥንታዊ የሥነ ጽሑፍ ታሪክ፣ በግዕዝ ተገጥሞ የሚቀርብ ሥራ ቅኔ መሰኘቱ የረቀቀና የመጠቀ ሐሳብ እጥፍ ድርብና መንታ ፍልስፍና ስለሚተላለፍበት ነው፡፡ ይህም ማለት ቅኔ የራሱ መነሻ…