Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Saturday, 04 August 2012 13:09

“ትክክለኛው የማህጸን ቅርጽ...”

Written by
Rate this item
(29 votes)
ከላይ የምትመለከቱት ስዕል የማህጸን ቅርጽ ነው። ማህጸን በተፈጥሮው የምትመለከ ቱትን ስእል ሲመስል አንዳንድ ገዜ ግን የተዛባ ተፈጥሮአዊ ሁኔታ ያጋጥማል። ለመሆኑ ማህ ጸን በመጀመሪያ ሲፈጠር በምን መልክ ነው? የሚከሰተው ተፈጥሮአዊ ችግርስ ምን መሳይ ነው? መፍትሔ ውስ? እነዚህን ጥያቄዎች ይዘን ያመራነው በቀድሞው…
Rate this item
(0 votes)
...እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተገላግያለሁ፡፡ ከሶስት ወር በፊት ግን የነበርኩበት ጭንቀት ከፍተኛ ነበር፡፡ ይኼውም እርግዝናዬ ወደሰባት ወር ከአስራ አምስት ቀን ገደማ ሲሆነው ሕይወት አልባ ሆኖ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ከሐኪሞቹ የተሰጠኝ ምክር ምጡ በራሱ ጊዜ እስኪመጣ መታገስ ኦለብሽ የሚል ነበር፡፡ ...አስቡት እስቲ...ይህ…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ አንዲት ተሳታፊ የላከችልን ደብዳቤ እንዲህ ይላል፡፡ ..እኔ ከባለቤ ጋር በትዳር ስኖር ወደ አስራ ስድስት አመት ይሆነናል፡፡ ባለቤ እና እኔ በፍጹም ተግባብተን ወይንም ፍቅርን እርስ በእርስ ስንገላለጽ ታይተን አናውቅም፡፡ እሱ በበኩሉ እስዋ ለእኔ ሳይሆን ትኩረት የምትሰጠው ለቤ ተሰቦቿ ነው ይላል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በሐረር ጠቅላላ ሆስፒታል ከቫይረሱ ጋር ከሚኖሩ ሀምሳ አራት እናቶች ከተወለዱ ሕጻናት መካከል ሁለቱ ብቻ ናቸው ቫይረሱ የተገኘባቸው፡፡ (PMTCT) ኤችአይቪ ኤይድስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ፕሮጀክት ተግባራዊ ለማድረግ በሐረር አንድ የግል ሆስፒታል ከአምስት ሳላይት ክሊኒኮች ጋር በቅንጅት በመስራት ላይ መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
በምእተ አመቱ የልማት ግብ መሰረት በኢትዮጵያ የእናቶች መጠን በመቀነስ ላይ ነው ወይንስ? ለሚለው ጥያቄ በእርግጥ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ለጊዜው ቀንሶ ባይገኝም ተያ ያዥ የሆኑ ሌሎች ግቦች ላይ ግን በውጭው አቆጣጠር እስከ 2015/ ድረስ መድረስ ይቻ ላል፡፡ በቀሪው ጊዜም የእናቶችን ሞት…
Rate this item
(0 votes)
እናቶች ፡-ወደጤና ተቋም የመሄድ እድል ሳይኖራቸው፣ ወደጤና ተቋም መሄድ እንዳለባቸው ባለማወቃቸው፣ ከጤና ተቋም ደርሰውም አገልግሎት አለማግኘታቸው ...ለጉዳት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG እንደውጭው አቆጣጠር ጁን 22 እና 23/2012 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሰኔ 15 እና 16 /2004 በአዲስ አበባ…