ላንተና ላንቺ

Saturday, 02 December 2017 08:44

Written by
Rate this item
(12 votes)
 Preeclampsia:- ማለት በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት የተነሳ አንዳንድ ጊዜ በሰውነት ውስጥ የውሀ መጠራቀም እና በሽንት ውስጥ ፕሮቲን ሲኖር ሕመሙ የሚገለጽበት ስያሜ ነው፡፡ Eclampsia፡- ማለት እርጉዝ የሆነችው ሴት በሰውነትዋ ውስጥ Preeclampsia ከተከሰተ በሁዋላ ወደከፋ ደረጃ ሲደርስ በአእምሮዋ ውስጥ በሚፈጠር…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው እትም ለንባብ ያልነው የሴቶች የወር አበባ መቋረጥ ምክንያትና የሚያስከትለውን የባህርይና የጤና ችግር ቀጣይ ጽሁፍ በዚህ እትም እነሆ ለንባብ ብለናል። በዚህ ርእሰ ጉዳይ አብረውን የሚቆዩት ዶ/ር ማለደ ቢራራ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት እና የየጽንስና…
Rate this item
(11 votes)
የወር አበባ ተቋረጥ ሲባል ምን ማለት ነው? ደረጃውስ ምንድነው? ምክንያቱስ? መቼ ነው የሚቋረጠው? ከወር አበባ መቋረጥ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ የስነልቡናና የጤና ችግሮች ምንድናቸው? የሚለውን ባለሙያው ዶ/ር ማለደ ቢራራ ማብራሪያ እንዲሰጡበት ለዚህ እትም ጋብዘናል፡፡ ዶ/ር ማለደ ቢራራ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹….እኔ የመጣሁት ከደብረዘይት ነው፡፡ የአምስት ልጆች እናት ነኝ፡፡ ለረጅም ጊዜያት ታምሜ ቆይቻለሁ። ከፊት ለፊት ከእንብርቴ በታች የተድበለበለ ነገር ያለ ይመስለኛል፡፡ መንገድ መሄድ ያቅተኛል፡፡ መንገድ ሄጄ ስመለስ የግድ አልጋ መያዝ ነበረብኝ፡፡ በቃ መንቀሳቀስ አልችልም፡፡ ሆድሽን ወደላይ ደግፈሽ ያዥው ያዥው ይለኝ ነበር፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 Gynecology oncologist…. የሚባሉት ሙያተኞች በሴቶች የመራቢያ አካላት ላይ የሚደርሱ የካንሰር ሕመሞችን ለማከምና ለማስወገድ በነበራቸው የጽንስና ማህጸን ሕክምና ባለሙያነት ላይ በተጨማሪ ልዩ ትምህርት የሚወስዱ የህክምና ባለሙያዎች ናቸው፡፡ ስለዚህም Gynecology oncologist የሚባሉት ባለሙያዎች በሴቶች የመራቢያ አካል ላይ የሚከሰት ካንሰርን ማከም የሚችሉ ልዩ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር በስነተዋልዶ ጤና ዙሪያ የጥራት ማሻሻያ በሚል ወደ ህብረተሰቡ ወርዶ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት እያንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ የዚህ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ እዮብ መሐመድ ይባላሉ፡፡ አቶ እዮብ የጥራት ማሻሻያ ሲባል ምን ለማለት ነው? የሚለውን ማብራሪያቸውን ለአንባቢ ይድረስ ብለናል፡፡ እንደ…