ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 የኦፕሬሽን ወሊድ በተረዐዶ፤ በመንግስትና በግል ሆሰፒታሎች የኢትዮጲያ የጽነስና ማህጸን ማህበር (ኢሶግ) የ26ኛ አመታዊ ጉባኤውን ባከናወነበት ወቅት ከቀረቡ የጥናት ውጤቶች መካከል የቀዶ ጥገና ወሊድ በተረዐዶ፤ በመንግስትና በግል ሆሰፒታሎች መካከል ያለውን ልዩነት ያሳየውና በፕፌሰር ሉክማን ዩሱፍ የቀረበው ይገኝበታል፡፡ ጥናቱ በጅማሬው በወሊድ ዙሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
ከጥር 1-3- ድረስ የእናቶች ደህንነት ማለትም (Safe motherhood) በሚል በአገራችን በኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስተባባሪነት እና ሌሎች አጋር ድርጅቶች ተሳትፎ የሚከበር መሆኑን ባለፉት ህትመቶች ማስነበባችን እሙን ነው፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበርም የእናቶችን እና ጨቅላዎቻቸውን ደህንነት በመጠበቁ ረገድ ያላሰለሰ ጥረት…
Saturday, 27 January 2018 11:52

‹‹…ጤናማ እናትነ ት….››

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 እናት ሁሉም ነገር ነች፡፡ እናት መፍትሔ ነች፡፡ እናትነት ዘመን የማይሽረው መቼም የማይቀየር ነገር ነው፡፡ እናትነትን ምንጊዜም …ምንም አያደበዝዘውም። - ወ/ሮ በለጥሻቸው ታደሰከላይ የምትመለከቱት ፎቶግራፍ በፊስቱላ ሕመም ምክንያት ሲሰቃዩ የነበሩ ወጣት ሴት ልጆች እና ከሕመሙ ጋር ለረጅም አመታት አብረው የኖሩ አረጋዊት…
Rate this item
(0 votes)
• ለጤናማ እናትነት ……. ይብቃ ማርገዝ ……...በአፍላ ወጣትነት • እድሜያቸው ል ጅ የ ሆነ … ማለትም እ ስከ 1 8/አመት ድረስ የሆኑ ሴቶች ለፊስቱላ መጋለጥ ብቻ ሳይሆን ከእርግዝና ጋር ለተያያዘ ሌሎች ተያያዥ ችግሮችም ይጋለጣሉ፡፡ በኢትዮጵያ Safe motherhood የእናቶች ደህንነት በየአመቱ…
Rate this item
(2 votes)
 እናትነት …ሁሉም ነገር፡፡ እናት ካለች ቤተሰብ አለ፡፡ ቤተሰብ ሲኖር አካበቢ ወይንም መንደር ከዚያም አገር ይኖራል፡፡ አገር ካለ አለም እውን ይሆናል፡፡ እናት ደህና ካልሆነች ግን ሁሉም ነገር ይበላሻል፡፡ ዶ/ር ፈቃደ አየናቸውበውጭው አቆጣጠር ከጃኑዋሪ 9/ እስከ ፌብረዋሪ 7/ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥር 1…
Rate this item
(0 votes)
 በሕክምና ስነምግባር ውስጥ አንድ ከጠቅላላው ስነምግባር ጋር በተያያዘ የሚነሳ ጥያቄ አለ፡፡ እሱም የህክምና ባለሙያው ለአንድ ሰው ሕክምና ሲያደርግ ምን ማድረግ ይገባዋል የሚል ነው፡፡ በእርግጥ የህክምና ሙያ ስነምግባር ከሌላው ስነምግባር ይለያል ለማለት ሳይሆን ነገር ግን በስራ ባህርይው ይዋል ይደር የማይባል እንዲሁም…