ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
Feb /2019/ ተደርጎ በነበረው 27ኛው/ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG አመታዊ ጉባኤ ከቀረቡት ሳይንሳዊ ወረቀቶች አንዱ ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ የሚገ ጥሙ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በተለይም በአንድ መስተዳድር ትኩረት ተደርጎ የተሰራ ጥናት ቀርቦአል፡፡ ጥናቱን ያቀረቡት ብርሀኑ እልፉ ፈለቀ /ሲሆኑ…
Rate this item
(5 votes)
አንዲት ሴት ስታረግዝ የደም ማነስ ሊይዛት ይችላል፡፡ ያረገዘችው ሴት የደም ማነስ ከያዛት በደምዋ ውስጥ በቂ እና ጤናማ የሆነ ቀይ የደም ሴል አይኖራትም፡፡እርጉዝዋ ሴት የደም ማነስ ካለባት ቀይ የደም ሴል ለሰውነትና ለተረገዘው ልጅ ንጹህ አየር (OXYGEN) ማድረስ ይሳነዋል፡፡ በእርግዝና ወቅት ሰውነት…
Rate this item
(3 votes)
የማህጸን በር ካንሰርን በሚመለከት የተለያዩ ጥናቶች ተደርገዋል፡፡ አቶ አወቀ ደርቤ ስለካንሰሩ ምርመራ እና ስለክትባቱ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ለመዳሰስ ተያ ያዥ በሆኑ ሐገራት የተ ደረጉ ጥናቶች ውጤትና ልምድ የሚያሳይ ጥናት ይፋ አድርገዋል፡፡ አቶ አወቀ ከአሁን ቀደም የተሰሩ ጥናቶችን ያገናዘበ እና በአሁኑ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ፌብሩዋሪ 5-6/በአዲስ አበባ አመታዊ ጉባኤውን ማካሄዱን ባለፈው እትም አስነብበናችሁዋል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች የቀረቡ ሲሆን ከዚህም አንዱ በእርግዝና ወቅት አልኮሆልን መጠቀም ያለውን ጉዳት የሚያ ሳየው ነበር፡፡ ይህንን በሚመለከት ጥናታቸውን ያቀረቡት አቶ አባተ ዳርጌ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 27ኛ አመታዊ ጉባኤ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እንደውጭው አቆጣጠር February/5-6/2019 ማለትም ጥር 28-29/2011 በአዲስ አበባ ተካሂዶአል፡፡ ይህ አመታዊ ጉባኤ የማህበሩ አባላት፤ ከጠቅላላ ሐኪምነት ወደሙያው ለመግባት ልዩ ትምህርት በመውሰድ ላይ ያሉ ሐኪሞች፤ እንዲሁም እንግዶች ባጠቃላይም…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እትም እንዳስነበብናችሁ በኢትዮጵያ ደህንነቱ የተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ የሚቻልባቸው መንገዶች በህግ ተሸሽለው የተቀመጡ ሲሆን በዚህም የሚጠቀሙ የመኖራቸውን ያህል የማይጠቀሙም መኖራቸው የማይካድ መሆኑን GUTTMACHER Institute /January /2017/ ጥናቶች የሚጠቁሙ መሆኑን አስነብቦአል፡፡ ለዚህ እትም ለንባብ የምንላቸው ነገሮች፤•በኢትዮጵያ ያለው የጽንስ ማቋረጥ ሁኔታ ምን…