ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ገር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የአርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው “ምስጢረኛው ባለቅኔ” የተሰኘ መፅሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት ጋዜጠኛ ተፈሪ መኮንን ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ…
Rate this item
(0 votes)
በአቶ ሰለሞን ገ/ጊዮርጊስ እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈው “እስረኛው” የተሰኘ የረዥም ልብ ወለድ መፅሐፍ፤በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወንጂ ስኳር ፋብሪካ አዳራሽ ይመረቃል። የመጽሐፉን ታሪክ ጸሐፊው በ1971 ዓ.ም በወህኒ ቤት በእስር ላይ ሳሉ እንደጀመሩትና በቅርቡ ተጠናቆ፣ለህትመት ብርሃን መብቃቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የሰዓሊ ኑሩ አበጋዝ ስራዎች ለእይታ የቀረቡበት “ወቅቶች”(Seasons) የተሰኘ የስዕል ኤግዚቢሽን ትላንት ምሽት ላፍቶ ሞል በሚገኘው ላፍቶ አርት ጋለሪ ተከፈተ፡፡ ሰዓሊው የብቻ ኤግዚቢሽን ሲያዘጋጅ የአሁኑ ለ7ኛ ጊዜ ሲሆን ከ60 በላይ ስዕሎች ለእይታ ማቅረቡ ታውቋል፡፡ የኤግዚቢሽኑ ስያሜ “ወቅቶች” የተባለውም በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
 - ለናይጀሪያዊው አቀንቃኝ ከነባንዱ 200 ሺ ዶላር ተከፍሎታል - በኮንሰርቱ 20 ሺህ ታዳሚ እንደሚገኝ ይጠበቃል ጆርካ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ከዳኒ ዴቪስ ጋር በመተባበር “ጊዜ ኮንሰርት 2” የፊታችን እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2010 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ፣ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ ዊዝኪድ ለተሰኘውና…
Rate this item
(1 Vote)
ቶሞካ ቤተ-ሥዕል ማሳያ 24ኛውን “ጥበብና ጊዜ! ትላንት ዛሬና ነገ” የተሰኘ የስዕል ትርኢት፣ ትላንት ምሽት 12፡00 ከፈተ፡፡ በዚህ የስዕል ትርኢት፤ መውደድ ዳኛቸው እና አማኑኤል ወንደሰን የተባሉ የሁለት ወጣት ሰዓሊያን ስራ በጋራ ለእይታ የበቃበት እንደሆነም ተገልጿል፡፡ወጣቶቹ በስራዎቻቸው በሰው ልጅ የወጣትነት የጎልማሳነትና በእርጅና…
Rate this item
(5 votes)
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በርካታ ማተሚያ ቤቶች ረቂቁን ለማተም ፍቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ከ6 ወራት በላይ ለገበያ ሳይቀርብ የቆየው የጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ “ከማዕከላዊ እስከ ቂሊንጦ” የተሰኘ ሰሞኑን ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ አሳታሚም አታሚም ለማግኘት ከፍተኛ ፈተና ኾኖበት እንደነበር የሚገልጸው ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ፤ መጽሐፉ…
Page 9 of 216