ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የ“18ቱ አደባባዩ ጋንጩርና ሌሎች የአደጋ ጉዳዮች” በተሰኘውና ከፍተኛ አቃቤ ህግ በሆኑት ይግረማቸው ከፈለኝ ወግደረስ መፅሀፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል።በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት መምህር…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ማረኝ ኃ/ማርያም ተደርሶ በአርቲስት ዮሐንስ አፈወርቅ የተዘጋጀው “ሰፈረ ጐድጓዳ” ሙዚቃዊ ቴአትር ባለፈው ረቡዕ ተመርቆ ለእይታ ቀረበ፡፡ በሰላምና መቻቻል ላይ ትኩረቱን አድርጐ የተዘጋጀውና ሁለት ጐራ ለይተው ሲናቆሩ የነበሩ ወገኖችን ታሪክ የሚዳስሰው ቴአትሩ በመጨረሻም ሁለቱ ወገኖች በሚያስማሟቸው ተስማምተውና ልዩነታቸውን አክብረው ወደመኖር…
Rate this item
(1 Vote)
በገሳ ኢቨንት ኦርጋናይዘርና በአስተማሪው ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ፣ በአብዲሳ ምትኩ ተደርሶ በተክሉ ኡርጋ (ንጋት) የተዘጋጀው “ከፍሎ ሟች” ፊ ልም ማ ክሰኞ ከ ቀኑ 1 1፡00 ጀ ምሮ የ ፊልም ባለሙያዎች፣ ደራሲያንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በዓለም ሲኒማ እንደሚመረቅ የፊልሙ አዘጋጅ ተክሉ…
Rate this item
(0 votes)
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት የሚቀርበው “ኢትዮጵያ ዛሬና ነገ” ልዩ የኪነጥበብ ምሽት ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በምሽቱ ዲስኩር፣ ወግ፣ ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርቡ ሲሆን፤ መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ፣ ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ፣ ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፣ ኡስታዝ…
Rate this item
(2 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ግሩም ተበጀ የተሰናዳውና የቱርካዊውን የሙላ ነስረዲንን ዘመን አይሽሬ ጨዋታዎች ከጥንት እስከ ትላንት ጠዋት የሚዘክር“ሙላ ነስሩዲን” የተሰኘ መጽሐፍ ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መጽሐፉ የሙላ ነስሩዲንን ማንነት፣ ዓለምአቀፍ ሰብዕናውን፣ ከጥንት እስከ ዛሬ ተሻግረው ስለመጡትና የ800 ዓመታት እድሜ ስላስቆጠሩት ጨዋታና ቀልዶቹ እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
የዳንኤል ታረቀኝ የግጥም ስብስቦች ያካተተው “እሪ በከንቱ” የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ከትላንት በስቲያ በደብረ ዳሞ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ማህበራዊ ትዝብቶችን፣ ወቅታዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚያንፀባርቁ 65 ያህል ግጥሞችን የያዘው መጽሐፉ፤ በ84 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን ገጣሚው የግጥሙን ርዕስ “እሪ በከንቱ” ያለበት ምክንያት በተለምዶ እሪ…
Page 8 of 249