ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሰማይ መልቲ ሚዲያ የተዘጋጃውና እስከ ነገ ምሽት የሚቆየው “ሀዋሳ ታነባለች” የኪነ ጥበብና የመፅሀፍት አውደ ርዕይ ትላንት ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ መከፈቱን የሰማይ መልቲ ሚዲያ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዮብ ፅጌ አስታወቁ፡፡ የአውደ ርዕዩ ዋና ዓለማ በሀዋሳ…
Rate this item
(1 Vote)
የታዳጊው ቅዱስ የሺዋስ “የአውሮፕላን የበረራ ምስጢሮች” መፅሀፍ ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በእድሜው ትንሽ የሆነው ታዳጊ አጠቃላይ የአውሮፕላን በረራ ሂደቶችና ምስጢራትን በመጽሀፉ የዳሰሰ ሲሆን በዚህ ዕድሜው መፅሀፍ መፃፉም ለዕድሜ እኩዮቹ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሏል፡፡ በምረቃው ዕለት አብራሪዎች የአውሮፕላን…
Rate this item
(0 votes)
 “ታለንት የወጣቶች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና የበጎ ፍቃድ ማስተባበር ቢሮና ከኢፌድሪ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከሚገኙት 113 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት መካከል በአራት ኪሎ የሚገኘውን ወረዳ ዘጠኝ ማዕከልን…
Rate this item
(0 votes)
ወርሃዊው “ጦቢያ” ግጥም በጃዝ የኪነ-ጥበብ ምሽት ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ትልቁ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም የማነቃቂያ ንግግር፣ የሙዚቃ ድግስ፣ ግጥም፣ ዘመናዊ ውዝዋዜ፣ ፍራሽ አዳሽና ሌሎች አዝናኝና አስተማሪ መሰናዶዎች የሚቀርቡ ሲሆን የመግቢያ ዋጋው 200…
Rate this item
(2 votes)
 በእውቁ የንግድ አማካሪና ኢንቨስተር ቤድሮስ ኩሊያን የተፃፈውና በተርጓሚ አካሉ ቢረዳ ሰማ “ሰው ሁን” በሚል ወደ አማርኛ የተመለሰው የአስተሳሰብ ለውጥ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በውስጣችን ፀድቆ ፍሬ እያፈራ ያለውን የአረም ክምችት ነቅሎ በመጣል ድንቅ ውጤት ማስመዝገብ የሚያስችለንን እውቀትና የአስተሳሰብ ለውጥ የሚያስታጥቅ…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ስር በሚዘጋጀው “ዘመን” የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወርመሰናዶ “በኢትዮጵያ እንታረቅ ቁጥር 2” በሚል መሪ ቃል ሰኞ ሰኔ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በአምባሳደር ሲኒማ ቤት ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ዲስኩር የሚያቀርቡት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ኦባንግ ሜቶ፣…
Page 7 of 292