ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ የምስራች ታደለ ተደርሶ በአርቲስት ቢኒያም ሽፋ የተዘጋጀው “ሒድና” ፊልም ሀምሌ 18 ቀን 2013 ኣ.ም የአባይ መነሻ በሆነው ስከላ በድምቀት ተመረቀ። ፊልሙ ከአባይ መነሻ ስከላ ጀምሮ የፊልምና የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ሚዘልቅ ኢትዮጵያዊያን በፍቅር አንድ የሚሆኑበት ታሪክና…
Rate this item
(0 votes)
የህግ ባለሙያው ወጣት ዳግማዊ አሰፋ ሁለተኛ ሥራ የሆነውና በራሱ የእውነተኛ አሳዛኝ የህይወት ገጠመኝ ላይ የሚያጠነጥነው “ከማዕዘኑ ወዲህ” መፅሐፍ በቅርቡ ለንባብ የበቃ ሲሆን ነሀሴ 2013 ዓ.ም መጀመሪያ ላይ እንደሚመረቅ ታውቋል። ወጣቱ የህግ ባለሙያ ገና በአፍላ እድሜው በጥብቅና ሙያ ላይ እያለ ከባለጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
በእውቁ አሜሪካዊ ደራሲ ጆን ግሪሻም “A time to kill” በሚል ርዕስ በ1989 እ.ኤ.አ ተፅፎ ለንባብ የበቃው ረጅም ልቦለድ በተርጓሚ እሸቱ ግርማ “የራስ ፍርድ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ። መፅሐፉ እጅግ ልብ አንጠልጣይ፣ በጭብጥ አያያዙ፣ በታሪክ ፍሰቱና በሴራ መዋቅሩ የተዋጣት…
Rate this item
(1 Vote)
 በዋልያ ኢቨንት የተዘጋጀውና “ክረምትና ንባብ” የሚል መሪ ቃል የተሰየመለት የመፃሕፍት አውደ ርዕይ ከትላንት በስቲያ ሀሙስ አራት ኪሎ በሚገኘው ኢክላስ ህንፃ ላይ ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ-ሥርዓቱ ላይ ደራሲ አበረ አዳሙ የሙዚቃ ተመራማሪ ሰርፀ ስብሀትና ደራሲ ዘነበ ወላ በእንግድነት መገኘታቸውም ታውቋል፡፡ ከሀምሌ 15…
Rate this item
(0 votes)
 ደራሲና ተርጓሚ አብይ ጣሰው ወደ አማርኛ የእውቅ ዓለም አቀፍ ደራሲያን አጫጭር ታሪኮች መድበል “በስቅለቱ ቀን እና ሌሎች ታሪኮች” የተሰኘ መፅሀፍ ከሰሞኑ ገበያ ላይ ውሏል። በዚህ መፅሐፍ ከ15 በላይ የእውቅ ደራሲያን አጫጭር ታሪኮች የተካተቱ ሲሆን የአንገቷን ቸኮቭ፣ የሊዮ ቶልስቶዮን፣ የአብደላህ ካሃር፣…
Rate this item
(1 Vote)
 የዘንድሮ የአፍሪካ ሕፃናት ቀንና “የአንድሮ ሜዳ ቁጥር 2” መፅሐፍ ምረቃ ነገ በባህርዳር አቫንገር ብሎ ናይል ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጁ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ፕሮሞሽን አስታወቀ።በዕለቱ ጥናታዊ የምርምር ስራ በመጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰና ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ የሚቀርብ ሲሆን በአዲስ አበባና በባህርዳር ያሉ…