ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በ”ቁምነገር” መፅሔት ሥር የተቋቋመው “ቁምነገር የጋዜጠኞች ማሰልጠኛ ማዕከል” በመጪው አርብ ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ካዛንቺስ ምናለ ሕንፃ ቅፅር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መሥርያ ቤቱ የሚመረቁት 21 ተማሪዎች በሰረታዊ ጋዜጠኝነት ዘርፍ ከዜና አፃፃፍና ምንነት፣ በቃመጠይቅ አዘገጃጀት፣ በፊቸር አርቲክል አፃፃፍና ፕሬስ ሕግ ትምህርታቸውን የተከታተሉ…
Rate this item
(0 votes)
ዝነኛ የአሜሪካ አቀንቃኞች ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩ ማግስት የዘፈን አልበሞቻቸው ገበያ እንደሚደራ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ድንገት ህይወቷ ያለፈው አቀንቃኝ ዊትኒ ሂዩስተን አልበሞችም ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞአቸዋል፡፡ በአንድሳምንትጊዜውስጥ1ሚሊዮንየአልበምቅጂዎችተቸብችበዋል፡፡ለሽያጩ መጨመር የዊትኒ የሞት ዜና በሁለት ሰዓት ውስጥ 2 ሚ. መልዕክቶች ለዓለም ዙሪያ በትዊተር መሰራጨታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴሌ የዛሬ ሳምንት በተካሄደው የግራሚ ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ፊት አውራሪ ሆነች፡፡ ሆኖም በማግስቱ ለአምስት አመታት ሙዚቃን በመተው የፍቅር ህይወቴን ለማጣጣም ወስኛለሁ ማለቷ ለብዙዎች ዱብ እዳ ነበር፡፡ በዊትኒ ሂውስተን ሞት ዋዜማ የተካሄደው የግራሚ ምሽት የሃዘን ድባብ ያጠላበት…
Rate this item
(1 Vote)
በየዓመቱ የሆሊዉድ ፊልሞችን በተለያዩ ዘርፎች እያወዳደሩ የሚሸልሙት ትላልቆቹ የሽልማት ኩባንያዎች በሽልማት ሥነስርዓታቸው ዋዜማና በዕለቱ ዝግጅታቸውን በቀጥታ የቲቪ ሥርጭት በማስተላለፍ ለጣቢያዎቹም የገቢ ምንጭ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በቅርቡ ግን የሽልማት ኩባንያዎች ፊታቸውን ወደ ሶሻል ሚዲያዎች እያዞሩ መጥተዋል፡፡ ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደሚለው በዋና የሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
በሶኒ የተሰራው “ዘ ቮው” የተሰኘ ሮማንቲክ ድራማ ፊልም በቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ የገቢ ደረጃ እየመራ ይገኛል፡፡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ ታይቶ 41.2 ሚሊዮን ዶላር አስገብቷል፡፡በማይክል ስቱሲ ዲያሬክት የተደረገው ፊልሙ 30 ሚሊዮን ዶላር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ከሰሜን አሜሪካ ውጭ በ20 የገበያ መዳረሻዎች ለዕይታ…
Rate this item
(0 votes)
ብሉናይል የፊልምና ቴሌቪዥን አካዳሚ አፍሪካ አቀፍ የፊልም አውደ ርእይ አዘጋጀ፡፡ በመጪው ሕዳር 2005 ዓ.ም ይቀርባል ተብሎየሚጠበቀውን አውደርእይ ድርጅቱ ያዘጋጀው ከኢትዮጵያ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር ነው፡፡ “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል አለምአቀፍየፊልምፌስቲቫል” በሚል መጠርያ የተቋቋመውና በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው አውደርእይ አፍሪካዊ ፊልምችን…